ኢጋድ የቀጣናው ሀገራት በምግብ ራሳቸውን ለመቻል የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የቀጣናው ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል ሥርዓተ-ምግብ ለመፍጠር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡
የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ…