Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ማካሄድ ለምን አስፈለገ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲካሄድ ሁለት መነሻ ምክንያቶች መኖራቸው ይነገራል፡፡ እነዚህ መነሻ ምክንያቶችም ቀጥለው የተገለጹት መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የሀሳብ መሪዎች…

አቶ ብናልፍ ከደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ከአኅጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን በደቡብ ሱዳን የሰላም ግንባታ ሚኒስትር እስቴፈን ፖን ኮል ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የድንበር አካባቢ ሰላም፣ ልማት እና የሕዝብ…

እየተመረተ ያለው ምርት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ እየተሳካ መሆኑን ያሳያል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ እና ባሌ ዞኖች በመኸር እርሻ እየተመረተ ያለው ምርት ሀገሪቱ የያዘችው የምግብ ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጉዞ እየተሳካ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው መንግሥት…

በሶማሊያ ሊከሰት በሚችለው ማንኛውም ቀውስ የፌዴራሉ መንግስት ሀላፊነት የሚወስድ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ሊከሰት በሚችለው ማንኛውም ቀውስ የፌዴራሉ መንግስት ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን የጁባላንድ ግዛት መንግስት አስታወቀ። የጁባላንድ መንግስት በሶማሊያ ቀውስ ለመፍጠር የሀገሪቱ የፌዴራል መንግስት ያልተገባ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን…

ከ403 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከሕዳር 6 እስከ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 403 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ተያዙ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ…

የኢትዮጵያ እና ሕንድን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድን በርካታ ዘመናት ያስቆጠረ ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት በይበልጥ በተለያዩ ዘርፎች ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሕንድ ፕሬዚዳንት ዶውፓዲ ሙርሙ አቅርበዋል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክና መቻል አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሃድያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ…

በኢትዮጵያ የፖርቹጋልና ሮማንያ አምባሳደሮች ብርሃን የአይነ ስውራን 2ኛ ደረጃ አዳሪ ት/ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ልዊሳ ፍራጎሶ እና የሮማንያ አምባሳደር ጂሊያ ፓታቺ ብርሃን የአይነ ስውራን 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት መሰረት በማድረግ እየተተገበሩ ካሉ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ የሚገኘውን የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ጎብኝተዋል፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን በጉብኝታቸው በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች እና ግለሰቦችን የሥራ ውጤት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…

የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አምራቾችን የማምረት አቅም 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አምራቾችን የማምረት አቅም 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው የ2024 ዓለም አቀፍ የጤና አቅርቦት…