Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዘርፉ ባለፉት አራት ወራት 479 ሺህ 830 ቶን በላይ የተለያዩ ምርቶችን በመላክ የእቅዱን 132 ነጥብ 37 በመቶ…

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ ቀደም ሲል ባንኩ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ቢሊየን ብሮችን በዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ሲያበድር…

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 6 እንዲሁም በመጀመሪያው አጋማሽ 1 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት…

የአዲስ ገና የንግድ ባዛርና አውደርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 አዲስ ገና የንግድ ባዛር እና አውደርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡ የንግድ ባዛር እና አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) የከፈቱት ሲሆን÷መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ አስከ ታህሳስ 28…

በአፋር ክልል ከቴምር ምርት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴምር ምርታማነትን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአፋር ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መልከዓ-ምድር እና የዓየር ጸባይ ለቴምር ተክል ምቹ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከዘርፉ…

የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ (ካዛብላንካ ስቶክ ኤክስቼንጅ) ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያን የቴክኒክ…

የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ። አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…

የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ማሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል፡፡ የገንዘብ የክፍያ ሥርዓቱን ማሳለጥ የሚያስችሉ ሁለት አይነት የዲጂል ክፍያ ሥርአቶች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡…

2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የሚሰጠውን ምቹ አገልግሎት እንደሚያጠናክር ተመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 (ET-BAX) አውሮፕላን አየር መንገዱ ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት እየሰጠ ያለውን ትኩረት እንደሚያጠናክር ተገለጸ፡፡ ከዚህ ባለፈም አየር መንገዱ በአቪዬሽን ዘርፍ የአፍሪካ…

የቼክ ሪፐብሊክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ፡፡ ልዑኩ በመኪና መገጣጠም፣ በሕክምና ቁሳቁስ ምርት፣ በንግድና ሌሎችም ተያያዥ ዘርፎች ላይ ለመሰማራት…