Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮ-ቻይናን የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት አጋርነት ለማጠናከር የሚሠሩ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ ያዘጋጀው 2ኛው የኢትዮ-ቻይና…
ጋርዲያን ሽልድ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ከገበያ ታገደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች የሆነ እና ምንጩ ያልታወቀ ጋርዲያን ሽልድ የተሰኘ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ምርት በገበያ ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ አካሄድኩት ባለው የገበያ ኢንስፔክሽን ጋርዲያን ሽልድ ባለ 6…
አማራ ክልል ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማሕሙድ አስታወቁ፡፡
ከ2015 ተመሳሳይ ወቅት አንጻርም አፈጻጸሙ ከ3 ነጥብ 18 ቢሊየን ብር በላይ እድገት ማሳየቱን ጠቅሰዋል፡፡
ዕቅዱን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከ7 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ተናግረዋል፡፡…
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 512 ነጥብ 82 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ…
የፊታችን ሰኞ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ…
የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎችቀ ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ በሚል በአዲስ መልክ አሻሽሎ ያቀረበውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ሥራ…
ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ በማድረግ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እያሟላ መሆኑን ገለጸ።
የልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እንደገለጹት፤ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ውስጥ 550 ሄክታር መሬት…
አየር መንገዱ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ የስምምነት ስነ-ስርዓት ተረክቧል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣…