Browsing Category
ፋና ስብስብ
ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13 ቀን 2015…
አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡
እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…
የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል።
ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…
የስልጤ ባሕላዊ ምግብ “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስልጤ ባሕላዊና የክብር ምግቦች መካከል አንዱ የሆነው “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ።
በአፍሪካ ድንቃድንቅ የተመዘገበው “አተካኖ” ከ8 ሜትር በላይ ርዝመት እና 10 ሴንቲሜትር ጥልቀት እንዳለው ተገልጿል፡፡
ይህ ባህላዊ ምግብ…
የስሜት መቃወስ ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜት መቃወስ በመንፈስ ጭንቀት ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ህመም መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡
የስሜት መቃወስ በታማሚው ላይ የስሜት መለዋወጥን የሚያስከትል ሲሆን÷ታማሚው አንዳንዴ በጭንቀት፣ ድባቴ ውስጥ ሲሆን ደስታ እና የእንቅስቃሴ…
አሜሪካ በላቦራቶሪ የጎለመሰ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በላቦራቶሪ የተፈበረከ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቅጃለሁ ብላለች፡፡
ይህን ተከትሎም አሜሪካ ከሲንጋፖር ቀጥላ በዓለም ላይ በላቦራቶሪ የሚፈበረክ ሥጋ ሽያጭ ላይ እንዲውል የፈቀደች ሀገር ሆናለች።
ደቡብ አፍሪካ በዚሁ መንገድ ሥጋ ማምረት…
በዓለም ከመሬት በታች ጥልቅ ቦታ ላይ የሚገኘው ሆቴል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም አካል በሆነችው ዌልስ ውስጥ በስኖዶኒያ ተራሮች ስር 419 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ሆቴል የዓለማችን ከመሬት በታች ጥልቅ ሆቴል ተብሏል።
ሆቴሉ ከዚህ ቀደም ለማዕድን ማውጫነት ያሚያገለግል በነበረ ቦታ ላይ የተገነባ መሆኑ ነው…
አሜሪካዊው ተመራማሪ ለ100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰን ሰበሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው ተመራማሪ ጆሴፍ ዲቶሪ (ተ/ፕሮፌሰር) 100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰንን ሰበሩ፡፡
እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ÷ አዲስ የ“ጊነስ ወርልድ ሪከርድ” ያስመዘገቡት ተመራማሪው ምርምር ለማካሄድ በባሕር ውስጥ ቆይተዋል፡፡…
ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ።
ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…
4 ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ በፋና ላምሮት 1 ሚሊየን ብር ለመካፈል ይወዳደራሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ላይ ከፍተኛውን ሽልማት ለመውሰድ በፋና ላምሮት ይወዳደራሉ።
በዚህም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፋና ላምሮት ምዕራፍ 13…