Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ በዚህ ሳምንት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል።
በመርሐ ግብሩ ከተለያዩ የዓለም ሀገራትና ተቋማት የተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚታደሙ…
አየር መንገዱ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በረራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሕንድ 5ኛ የመንገደኛ በረራ መዳረሻ ወደምትሆነው ሀይድራባድ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ከሰኔ9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በሣምንት ሦስት ቀን የሚደረግ አዲስ…
በሴቶችና ሕፃናት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ አስከፊ የሆነውንና በሴቶችና ሕፃናት ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ጉዳት ለመቀነስ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ገለጹ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤትና…
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ 22 ሺህ ህጻናት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት እንዲደረግ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትን በሀገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ አማራጮች ለመደገፍ ብሔራዊ የህጻናት…
ከክልሉ የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታሩ የምርት መቀነስ ይታይበታል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ካለው የቡና ሽፋን ውስጥ 66 ሺህ ሄክታር የሚሸፍነው ያረጀና ምርት መቀነስ የሚታይበት መሆኑን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ኮጁአብ…
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ በዲፕሎማሲው መስክ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የሚያስችሉ አመርቂ ተግባራትን ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
ብልፅግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ…
7ሺህ 831 ሊትር ህገ-ወጥ ቤንዚን ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ ሲዘዋወር የነበረ 7ሺህ 831 ሊትር ህገ-ወጥ ቤንዚን ተይዟል።
ህገ ወጥ ቤንዚኑ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከአንፎ አደባባይ ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው መንገድ በአይሱዙ…
ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው ጨፌ ኦሮሚያ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በዚህ መሠረትም፦
1.አቶ ከፋያለው ተፈራ... በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የጨፌ…
በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዳማ…
ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቁርጠኝነት ትሰራለች ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡
ኢትዮዽያ አባል የሆነችበት የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ…