Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አበባ የሆነችው አዲስ አበባ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በፈረንጆቹ 2025 መጋቢት ወር ከጆሃንስበርግ ከተማ ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ውይይት ሲያካሂዱ ለንግግራቸው መነሻ ያደረጓት አዲስ አበባን ነበር።
ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተመለከቱት የለውጥ ጉዞ…
የቻይና ባለሃብቶች በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዘርፉ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ማሕበረሰብና ትብብር ኮሚቴ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ እና ቻይና የረጅም ዘመን ጠንካራ…
የቻይና ፋይናንስ ተቋማት ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በቻይና ከሚገኙ የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡
አቶ አህመድ ሺዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች እና…
በለውጡ ዓመታት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተሰሩ ሥራዎች ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የብዙ ቤተሰብ ሕይወትን እየቀየረ ይገኛል፡፡…
ከአይናፋርነትን የተላቀቀው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ብሔራዊ ጥቅምን መሰረት በማድረግ የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጓል።
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ከማስከበር፣ የኢኮኖሚ ልማትን…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ቴዎዶሮ ኦቢያንግ ንጉሜ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓስፊክ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን…
የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ ታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት የታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ምክንያት…
የለውጡ መንግሥት አንዱ ምሰሶ የሆነው ሕብረ ብሔራዊ አንድነት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ስልጣን የመጣው የለውጡ መንግሥት ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያን ሕብረ ብሔራዊ አንድነት አንዱ የሀገሪቱ ምሰሶ በማድረግ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል።
በዚህም ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ…
የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ107 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ107 ሺህ ዶላር ድጋፍ ተደርጎለታል፡፡
በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢስቲትዩት እና በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም…
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤት ልማት እና ተግዳሮት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ50ኛ ዓመት ምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቤት ልማት እና ተግዳሮት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
ኮርፖሬሽኑ የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበረ ሲሆን÷ በዛሬው…