Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እንደ ሕዳሴ ግድብ የባሕር በር ጥያቄዋንም ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት – ኡስታዝ ጀማል በሽር
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሁሉ የባሕር በር ጥያቄዋን በውጤታማነት ማሳካት የምትችል ታላቅ ሀገር ናት አሉ የዓባይ ንጉሶች ሚዲያ ባለቤት ኡስታዝ ጀማል በሽር።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሀገሪቱ የውሃ ሀብቶቿን በራሷ አቅም አልምታ…
ጳጉሜና ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር፣ የጽሑፍ ሥርዓት እና የቀን መቁጠሪያ ካላቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። ይህ የዘመን አቆጣጠር የሀገሪቱን ጥንታዊ ሥልጣኔ እና የነፃነት ታሪክ ከሚያበስሩ ቋሚ ቅርሶች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው።…
የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የድንበር ላይ አሰራሮችን ማሳለጥ ይገባል – የአፍሪካ ሕብረት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት ለማፋጠን የሀገራትን የድንበር ላይ አሰራሮችን የሚያሳልጥ ተጨባጭ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል አለ የአፍሪካ ሕብረት።
በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን እና በዓለም ባንክ ተዘጋጅቶ “አፍሪካን ማቀናጀት፤ ከተበታተኑ ትስስሮች ወደ…
የኢትዮጵያ እና ታይላንድ የሁለትዮሽ ትብብርን የሚያጠናክር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ታይላንድ የሁለትዮሽ ትብብርን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈርሟል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የዛሬው ትብብር ለሁለቱ ሀገራት አጋርነት ወሳኝ ነው።
የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ…
የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታይላንድ- አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ለማጠናከር አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ነው አሉ የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው።
የታይላንድ -አፍሪካ የትብብር…
ፕሬዚዳንት ታዬ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሃሳክ ፉዋንግኬትክየው ጋር ተወያይተዋል፡፡
የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት እና ታሪካዊውን “የታይላንድ-አፍሪካ ኢኒሼቲቭ” በይፋ…
“ብናለማው አያልቅም!” የባሌ ተፈጥሯዊ ገጸ-በረከት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቅርሶችን ጠብቆ ለትውልድ ማሻገር እንዲሁም ዘርፉን ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ዋነኛ አንቀሳቃሽ ማድረግ የ«መደመር» መንግሥት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ነው።
በዚህ ስትራቴጂካዊ ርዕይ መሰረት ለዘመናት በበቂ ሁኔታ ሳይታይ…
ሁልጊዜም ሕልማችን ትልቅ ሊሆን ይገባል – በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምናልመው ነገር ትልቅ ከሆነ የሚመጣው ውጤትም ከፍተኛ ይሆናል አለ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 590 ያመጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የሊች ጎጎ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ…
የ475 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢና ታሪካዊ የዕድገት ምዕራፍ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የንጹህ ታዳሽ ኃይል ልማት ፍሰት ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ባለፈ ለቀጣናው ኢኮኖሚያዊ ትስስር እና የውጭ ምንዛሪ ግኝት ቁልፍ ሚና እየተጫወተ መምጣቱ በተግባር እየታየ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም…
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 12 ነጥብ 5 ቢልየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢልየን ብር ገቢ ማግኘት ተችሏል አለ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ዙሪያ ግምገማ አካሂዷል።
በግምገማ መድረኩ ላይ…