Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ከ11 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት በክልሉ 11 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያየ ዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ ነው አሉ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንዳሉት፤ በአጠቃላይ በዘር ለመሸፈን…

ብልጽግና ፓርቲ በተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በአምቦ ከተማ አስተዳደር እና በምዕራብ ሸዋ ዞን የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የፓርቲው ደጋፊዎች…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመምረጥና የመመረጥ መብት የሚረጋገጥበት እኩል የመወዳደሪያ ሜዳ ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሕገ መንግሥታዊ የመምረጥና የመመረጥ መብት የሚረጋገጥበት እኩል የመወዳደሪያ ሜዳ ተፈጥሯል አሉ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ…

እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – እናትዓለም መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን “ለዲሞክራሲያዊ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ መስፈን ያላት ሚና ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና ጸጥታ መስፈን ያላት ሚና ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ከአዲሱ የምስራቅ አፍሪካ…

አዲስ አበባ እና ባኩ የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ እና የአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች የባህልና…

የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት ግንባታ በኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ግልጽ ፍኖተ ካርታ የያዘ ሉዓላዊ የዲጂታል ኢንተለጀንስ መሠረተ ልማት እየገነባች ነው አሉ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሜሮን ከፈለው (ዶ/ር)። “የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሐሳብ…

የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ…

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነት የቀጣናውን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው አሉ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን፡፡ ሼኽ ሻኽቡጥ ቢን ናህያን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ቦርዱ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በመታዘብ ላይ ለተሠማሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ `ኃይሉ በቅድመ ምርጫ ተግባራት በርካታ ሥራዎች…

ኢትዮጵያ የመረጃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት አከናውናለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የመረጃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት አከናውናለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ፡፡ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት…