Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል፡፡
ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ…
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ፓን ኮንግሼንግ ጋር ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ተወያይተዋል።
በውይይታቸው የኢትዮ ቻይና የፋይናንስ ትብብር…
ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ።
ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ ሚኒስትሮች ስብሰባ…
አቶ አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች ከአይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን አቪዬሽን ዘርፍ እንዲሁም…
ፕሬዚዳንት ታዬ በራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ላይ ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በናይሮቢ ብሔራዊ ስታዲየም ተካሂዷል።
በሽኝት መርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የራይላ ኦዲንጋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ…
ማዕከሉ አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው አሉ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሹማ አብደታ፡፡
ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ በመገኘት የ4ኛ ዙር መሠረታዊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዲንሾ ሎጅ እና የጌሴ የሳር ምድርን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና ከባቢውን እንዲሁም የጌሴ የሳር ምድርን ጎብኝተዋል።
ከአዲስ አበባ 400 ኪሎ ሜትሮች ርቀት በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከ2…
ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደነቅ ቁርጠኝነት አሳይታለች – ፋራይ ዚምዲዚ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚምዲዚ የኢትዮጵያ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደነቅ ቁርጠኝነት አሳይቷል አሉ።
በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ተግባራትን እያከናወነ እንደሆነ…
በኦሮሚያ ክልል በመደመር እሳቤ የትምህርት ዘርፉን ስብራት ለመጠገን የተከናወኑ ሥራዎች…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመደመር እሳቤ ኢኒሼቲቮች የትምህርት ዘርፉን ሥብራት ለመጠገን በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሳዳት ነሻ።
የ2018 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል…
በኦሮሚያ ክልል በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት አርዓያ የሚሆን ነው – የትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ትምህርትን ቀዳሚው አጀንዳ በማድረግ ያስመዘገበው ውጤት ለሌሎች አርዓያ የሚሆን ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ።
የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጉባዔ "ትምህርት ለሰው ሃብት ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ…