Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
2ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል።
በመክፈቻ ሥነ ሥስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ…
ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች ተመዝግበዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች አስመዝግባለች አሉ።
ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አበይት የመንግስት ክንውኖችን እንዲሁም የሚቀጥለው ዓመት ተስፋዎችን…
መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተገባደደው ዓመት የተከናወኑ ስኬታማ ተግባራትና የቀጣይ ሀገራዊ እቅዶች የሚተዋወቁባቸው መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት የተለያዩ ስያሜ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ጳጉሜን-1 የጽናት ቀን
የጽናት ቀን “ጽኑ መሰረት ብርቱ…
2017 ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት ዓመት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ያለው 2017 ኢትዮጵያን ከተረጅነት የሚያላቅቅ መሰረት የተጣለበት ዓመት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፡፡
ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አበይት የመንግስት ክንውኖችን እንዲሁም የሚቀጥለው…
የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች ይከበራሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የ2017 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ሀገሪቱ ይከበራሉ አሉ፡፡
ሚኒስትሩ ባለፉት ዓመታት የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበሩ እንደነበር አስታውሰው፤…
የትውልድ ዐሻራ የተሰኘ የህዳሴ ግድብ የብስራት መልዕክት ማስተላለፊያ ቁጥር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትውልድ ዐሻራ የተሰኘ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የብስራት መልዕክት ማስተላለፊያና የገቢ ማስገኛ ቁጥር ይፋ ሆነ።
የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) የብስራት ማስተላለፊያ…
በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን፥ በዞኑ…
ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ የሞተ እንደማስነሳት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጀምሮ የኋሊት የሄደውን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማጠናቀቅ የሞተ እንደማስነሳት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ ታላቁ…
ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት ወንጀል ሊሆን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት በንጹህ አዕምሮ ቢታይ በምንም መስፈርት ስህተት እና ወንጀል ሊሆን አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጉባ ላይ ወግ በሚል ባደረጉት ቃለ ምልልስ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ…
ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ አባቶቻችን በዓባይ ወንዝ ላይ…