Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባሌ ህዝብ የሀገርን ሀብት ጠብቆ በማቆየቱ መመስገን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሌ ህዝብ የሀገር ሀብት የሆኑትን ብሔራዊ ፓርክና የሶፍ ኡመር ዋሻ ጠብቆ በማቆየቱ መመስገን አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ…
በቢሾፍቱ የሚሰራው አውሮፕላን ማረፊያ ከአፍሪካ ትልቁ ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ የሚሰራው አውሮፕላን ማረፊያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ የሚያመጣና ከ100 ሚሊየን በላይ ተጓዦችን በዓመት የሚያስተናግድ በመሆኑ ከአፍሪካ ትልቁ አውሮፕላን ማረፊያ ይሆናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን…
መንግስት የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት 440 ቢሊየን ብር ድጎማ አድርጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት 440 ቢሊየን ብር ድጎማ አድርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ የዚህ…
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው 6ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
ኢትዮጵያ አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሪፎርሙ ወዲህ በተሰሩ ስራዎች አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ ውጤታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ በእጅጉ ውጤታማ ሆኗል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ…
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡…
በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው…
👉 በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር በሚፈጽሙ ኃይሎች ላይ የመንግሥትን ኃይል በብቸኝነት የመጠቀም ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥ፣
👉 የሕወሃት ቡድን የፕሪቶሪያዊያውን ስምምነት ወደ ጎን በመተው ከጦርነቱ…
በውሃ ሃብት ላይ በትብብር መስራት ለልማትና ቀጣናዊ ውሕደት ቁልፍ መሳሪያ ነው – ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በትብብር ላይ ለተመሰረተ የውሃና ኢነርጂ ልማትና ለአፍሪካ መር መፍትሔዎች ስትራቴጂካዊ ሚና እየተወጣች ነው አሉ የአፍሪካ የውሃ ሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዚዳንትና የሴኔጋል የውሃ ሚኒስትር ቼይክ ቲዲያኔ (ዶ/ር) ።
ምክትል…
በሩብ ዓመቱ ከ262 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ወራት ለተለያዩ ዘርፎች ከ262 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰጥቷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ፡፡
ሚኒስትሯ የ2018 ሩብ ዓመት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት ፥ ባለፉት ሶስት…