Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሐኪሞች ጥያቄ የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው ሰዎች መጠለፉ ትክክል አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የጤና ባለሙያዎች ለምን የደመወዝ ጥያቄ አነሱ ብሎ የሚያስብ ሰው አለ ብዬ አልገምትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት…
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን ገንብቷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን በመገንባት ለአገልግሎት አብቅቻለሁ አለ፡፡
ጽ/ቤቱ ከዩኤንኤፍፒኤ ጋር በመተባበር የወር አበባ ንጽህና አጠባበቅ ቀንን በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አንጎላ ሉዋንዳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የአፍሪካና የአሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ላይ ለመታደም አንጎላ ርዕሰ መዲና ሉዋንዳ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንት ታዬ ሉዋንዳ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…
ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ የነዳጅ አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው ችግር…
የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 989 ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያስመረቀ ነው።
ዩኒቨርሲቲው በሦስተኛ፣ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ…
በቀጣዩ ዓመት በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ (ሌቪል 8) ትምህርት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል።
የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…
ሚዛን ቴፒ እና ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚዛን ቴፒ እና ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል።
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም በሌሎች መርሐ ግብሮች ያስተማራቸውን 701 ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ…
ጦርነትን በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጦርነትን ሳይዋጋ ከሩቅ የሚያስቀርና ከተፈጠረም በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ…
የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለ3ኛ ጊዜ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ ወታደራዊና የጸጥታ ዘርፍ አመራሮችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣…
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…