Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ነቢል ኑሪ ከመረብ አሳርፏል፡፡…

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ በሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎቻቸውን መርታት የቻሉት ሁለቱ ቡድኖች ከሊጉ መሪ አርሰናል…

ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሲዳማ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረን 2 ለ 1 አሸንፏል። የሲዳማ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የተገናኙት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በቶተንሃም ስታዲየም ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በተካሄደው ጨዋታ የቶተንሃም ሆትስፐር ግቦችን ቴል እና…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 7:00 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው (ሁለት) እና አዲሱ አቶላ ባስቆጠሯቸው…

የጋርዲዮላ አዲስ ምዕራፍ – ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል፣ ቶተንሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ እንዲሁም ሰንደርላንድ ከአርሰናል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ቶተንሃም ሆትስፐር…

ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን ግቦች ቦና ዓሊ…

በውድድር ዓመቱ 16ቱንም ጨዋታዎች ያሸነፈው ባየርን ሙኒክ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ በዚህ የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድር ያደረጋቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ስኬታማ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ባየርን ሙኒክ በውድድር ዓመቱ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን 16 ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በማድረግ…

የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል። በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል። በተጫዋቾች…

ፌዴሬሽኑ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን አባልነት ማረጋገጫ ተሰጠው

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን አባል የሆነበትን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን የአባልነት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት በዛሬው ዕለት ተሰጠው። ‎ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ህይወት መሃመድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ÷ ጥያቄው አስቀድሞ…