Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አልጄሪያ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አልጄሪያ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን 1 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሙሉ ክፍለ ጊዜ ያለምንም ግብ ተጠናቅቆ ወደ ጭማሪ ደቂቃ አምርተው…

ሊያም ሮዚኒየር የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ሊያም ሮዚኒየር የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ ለማሰልጠን ተሰማምተዋል፡፡ የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ አሰልጣኝ የነበሩት ሊያም ሮዚኒየር የኢንዞ ማሬስካን ስንብት ተከትሎ ቼልሲን እንደሚረከቡ በስፋት ሲዘገብ ነበር፡፡…

አሰልጣኝ አልወጣልህ ያለው ማንቼስተር ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 13 የፕሪሚየር ሊግና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ኦልድትራፎርድን በዋንጫ ያሽቆጠቆጡለትን ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በክብር ከሸኘ በኋላ አሰልጣኝ አልወጣልህ ብሎታል፡፡ በዩናይትድ ቤት 26 ስኬታማ ዓመታትን ያሳለፉት…

ግብፅ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ ቤኒንን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ የግብፅን የማሸነፊያ ግቦች ሳላህ፣አቴያ እና ኢብራሂም ሲያስቆጥሩ ቤኒንን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዶሱ ከመረብ…

ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ 1 አቻ ተለያይተዋል። የማንቼስተር ሲቲን ግብ ቲጃኒ ሬንደርስ ሲያስቆጥር ለቼልሲ ደግሞ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፏል። አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል…

ሊቨርፑል እና ፉልሃም አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል እና ፉልሃም ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የሊቨርፑልን ግቦች ቨርትዝ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሃም ደግሞ ዊልሰን እና ሬድ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…

ማንቼስተር ዩናይትድና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ሊድስ ዩናይትድ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የማንቼሰተር ዩናይትድ ግብ ማቲያስ ኩንሃ ሲያስቆጥር የሊድስ ዩናይትድን ጎል አሮንሰን ከመረብ አሳርፏል፡፡…

ነገሌ አርሲ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገሌ አርሲ መቻልን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የነገሌ አርሲን የማሸነፊያ ግቦች ዳዊት ተፈራና አለኝታ ማርቆስ አስቆጥረዋል፡፡…

ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ – ተጠባቂው ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ምሽት 2 ሰዓት 30 ላይ ቼልሲን ያስተናግዳል። በሊጉ ከተከታታይ ስድስት ጨዋታዎች ድል በኋላ ከሰንደርላንድ ጋር አቻ የተለያየው ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው አርሰናል ያለውን…

ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ሱዳንን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች። ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሴኔጋል ፓፔ ጉዬ (ሁለት) እና ምባዬ ባስቆጠሯቸው ሶስት ግቦች ሱዳንን…