Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ 9ኛ ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ያደርጋል፡፡ ከ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑን አስቀድሞ ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መርሐ ግብር ለማሟላት ነው ጨዋታውን…

በዲዮጎ ጆታ ስም ለማህበረሰብ ተኮር ተግባራት ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል በዲያጎ ጆታ እና በወንድሙ አንድሬ ጆታ ስም ለሚከናወኑ ማህበረሰብ ተኮር ተግባራት የሚውል ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል፡፡ ሊቨርፑል ገቢውን የሰበሰበው ለዲያጎ ጆታ መታሰቢያ ከተዘጋጁ ህትመቶችና ቲሸርቶች…

በሜዳ ውስጥ ውዝግቦች መሃል የማይታጣው ኮከብ ዲያጎ ኮስታ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስታምፎርድ ብሪጅ የሚወደድ እና በሜዳ ላይ በሚኖሩ ውዝግቦች መሃል የማይጠፋ ኮከብ ነው የቼልሲ የቀድሞ ተጫዋች ዲያጎ ኮስታ፡፡ በአስፈሪ ቁጣው የሚታወቀው ዲያጎ ኮስታ ሜዳ ላይ ከሚያሳየው ድንቅ ብቃት በተጨማሪ በሃይለኛነቱ እና ሜዳ ላይ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል። በሮማንያ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን፥ በወንዶች አትሌት ከሀሪ ቤጂጋ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ቀን 10 ሰዓት ላይ አስቶንቪላ ከበርንሌይ፣ ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ፣ ኒውካስል ዩናይትድ ከኖቲንግሃም ፎረስት እንዲሁም ዎልቭስ ከብራይተን…

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1፡30 ላይ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን ያስተናገደው ቼልሲ ካሴዶ እና…

ቶተንሀም ሊድስ ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቶተንሀም ሆትስፐር ሊድስ ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን ከ8:30 ላይ በሊድስ ሜዳ ኢላንድ ሮድ በተካሄደው ጨዋታ ቶተንሃም ድል ቀንቶታል። በዚህም…

ቼልሲ ከሊቨርፑል – የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ካስተናገደው ሁለት ተከታታይ ሽንፈት መልስ ሊቨርፑልን በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያስተናግድበት ጨዋታ ምሽት 1፡30…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሳዳት ጀማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ሳዳት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች በግብ ጠባቂነት ተጫውቶ ያሳለፈ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን…

 ሪያል ማድሪድ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ የካዛኪስታኑን ክለብ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 በተደረገው ጨዋታ ፈረንሳዊው አጥቂ ኬሊያን ምባፔ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሲሰራ÷ ቀሪዎቹን ሁለት…