Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በኢራቅ የሞሱል አውሮፕላን ማረፊያ ከ11 ዓመታት በኋላ ወደ ሥራ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜናዊ ኢራቅ በምትገኘው ሞሱል ከተማ ውስጥ ያለው አውሮፕላን ማረፊያ ተጠግኖ ዳግም በረራ ጀምሯል። አውሮፕላን ማረፊያው ከ11 ዓመታት በፊት በአይኤስአይኤስ አሸባሪ ቡድን በመውደሙ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ ቆይቷል። የአውሮፕላን ማረፊያውን…

በአሜሪካ ማሳቹሴትስ በደረሰ የእሳት አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ማሳቹሴትስ ግዛት ባለ 3 ፎቅ ሕንጻ መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡   ከዚህ ባለፈም በተፈጠረው አደጋው በርካታ ነዋሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡   በመኖሪያ…

በእስራኤል ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው የኢራን ፕሬዚዳንት…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እስራኤል ባሳለፍነው ሰኔ 8 በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በቴህራን የከፍተኛ ደረጃ የፀጥታ ስብሰባ ላይ በነበሩበት ወቅት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት…

የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሙሃማዱ ቡሃሪ ባደረባቸው ሕመም ሕክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ለንደን ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የናይጄሪያ ቀድሞ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት አደጋው ከመድረሱ በፊት ባለስልጣናቱ ማስጠንቀቂያ አልሰጡም በሚል ከህዝብ የቀረበውን ቅሬታ ለማጣራት…

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በተጀመረ ዘመቻ በስድስት ቀናት ውስጥ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ከአፍሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያ እና ደቡብ አሜሪካ 43 ሀገሮች የተውጣጡ 15 ሺህ ያህል መኮንኖች…

የፒኬኬ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያቸውን አቃጠሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዲስታን ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) የሰላም አማራጭ መቀበሉን ተከትሎ የቡድኑ ተዋጊዎች የጦር መሳሪያቸውን በይፋ አቃጥለዋል፡፡ ፒኬኬ ከአራት አስርት አመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከቱርክ መንግስት የቀረበውን የሰላም አማራጭ ጥሪ በመቀበል የትጥቅ…

የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች እንዲለቁ አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች በአፋጣኝ እንዲለቁ በየመን የአሜሪካ ኤምባሲ አሳስቧል። በቀይ ባህር ላይ ስትንቀሳቀስ በሁቲ አማጺያን የሮኬት ጥቃት የተፈጸመባትን መርከብ ሰራተኞች ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑም ተነግሯል።…

በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደርሷል፡፡ በግዛቲቱ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከሞቱ ሰዎች መካከል 28ቱ ህጻናት መሆናቸው ነው የተነገረው፡፡…

 የብሪክስ ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ በዓለም አቀፉ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ያለው ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል አሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡፡ 17ኛው የብሪክስ ዓመታዊ ጉባኤ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡…