የሀገር ውስጥ ዜና አብሮ አደግ እህትማማቾችን በሀሳብ ያፋጠጠው ፋና መድረክ… Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሒክማ ከይረዲን እና ነቢሃ መሀመድ ይባላሉ፤ የፖለቲካ እሳቤ ልዩነት ያላቸው አብሮ አደግ እህትማማች ፖለቲከኞች ናቸው። ወ/ሮ ሂክማ ብልፅግናን፤ ወይዘሮ ነቢሃ ደግሞ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲን ወክለው ዛሬ በጤና ርዕሰ ጉዳይ በተካሄደው ፋና…
ቢዝነስ ቴምር ፕሮፐርቲስ የዐብይ እና ረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ Yonas Getnet Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴምር ፕሮፐርቲስ የዐብይ እና ረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል። በሪል እስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘው ቴምር ፕሮፐርቲስ በቡልጋሪያ አካባቢ አዲስ ባስጀመረው ሳይት አካባቢ ለሚኖሩ 70 አቅመ ደካማ ዜጎች ነው በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች ውጤት መጥቷል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Yonas Getnet Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ባለፉት ዓመታት የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት አምጥተዋል አሉ። የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በመከላከያ እና በበርካታ መስኮች በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት በመቀጠል ሁለቱ መሪዎች በመከላከያና በበርካታ መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ55 ሺህ በላይ ደንበኞች የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አግኝተዋል Mikias Ayele Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ55ሺህ በላይ ደንበኞች አገልግሎት አግኝተዋል አለ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፡፡ በደብረብርሃን ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር የሚያስችል የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዘርባጃን ጋር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረጉ ትብብሮች አጋርነታችን እያደገ መጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዘርባጃን ጋር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረጉ ትብብሮች አጋርነታችን እያደገ መጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ በአዘርባጃን ባደረግኩት የመጀመሪያ ይፋዊ የሥራ…
ቴክ አስቸኳይ የሳይበር ደህንነት የጥንቃቄ መልዕክት Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 በዋትስአፕ መተግበሪያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የተቀናጁ የጠለፋ ጥቃቶችን በተመለከተ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት የዜጎችንና የተቋማትን የሳይበር ደህንነት ለማስጠበቅ ተደጋጋሚ የጥንቃቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና እያደገ የመጣው የኢትዮ- አዘርባጃን ሁለንተናዊ ትብብር… Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 1992 የተጀመረው የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አሁን ላይ አዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ በትብብር ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን ÷ በተለይም ከቅርብ…
ፋና ስብስብ የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓትና የሚካሄዱ የምርጫ አይነቶች…. Abiy Getahun Feb 27, 2026 0 በኢትዮጵያ አምስት የምርጫ አይነቶች ይካሄዳሉ፡፡ እነሱም፡- ጠቅላላ ምርጫ፣ የአካባቢ ምርጫ፣ ማሟያ ምርጫ፣ ድጋሚ ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ ናቸው፡፡ ⚙️ጠቅላላ ምርጫ ፡- ይህ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ነው፡፡ ጠቅላላ ምርጫ በመላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ስም ላስገነባው ት/ቤት የትምህርት ቁሳቁስ አበረከተ Hailemaryam Tegegn Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በአምቦ ከተማ አስተዳደር በሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ስም ላስገነባው ት/ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ስጦታ አበርክቷል፡፡ የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን 20ኛ አመት የዕረፍት መታሰቢያ መርሐ ግብር በትናንትናው ዕለት በአምቦ ከተማ…