Fana: At a Speed of Life!

በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ተለይቶ ለስድስት ዓመታት ኑሮውን በእንግሊዝ ለንደን አድርጎ ነበር፡፡ በጊዜ ሒደት ውድ ባለቤቱን እና ልጁቹን ወደ ለንደን አምጥቶ ደስተኛ ሕይወት የመኖር ሕልምን ሰንቆ ብዙ ችግሮችን…

በመዲናዋ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት በተለያዩ አማራጮች ለመገንባት በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በመንግስት እየተገነቡ…

ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮች ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት እንዲውሉ ማድረግ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል ጥናትና ምርምሮችን ወደ ልማት በመቀየር ለህብረተሰብ ጤና ግብዓትነት ማዋል ይገባል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ። አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ‘የላቀ የጤና ምርምርና ልማት ለተሻለ ጤና’ በሚል መሪ…

ተወዳዳሪ ዜጋ እንድትሆኑ ሳትሰርቁ ጠንክራችሁ ፈተናችሁን በራሳችሁ ሥሩ – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) በከምባታ ዞን ሺንሺቾ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የ6ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክል ርዕሰ…

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መዲና ከመሆን አልፋ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፀጋዬ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት "ኢትዮጵያ በዲፕሎማቶች እይታ” የተሰኘ የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ዛሬ…

ቢሮው በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ቻለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ባለፉት 11 ወራት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ቢሊየን 166 ሚሊየን ብር በላይ የህዝብና መንግስት ጥቅም ማዳን ቻለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…

ከአሰቃቂው የአውሮፕላን አደጋ የተረፈችው ነፍስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቪሽቫሽ ኩማር ራሜሽ ትውልደ ህንዳዊና የእንግሊዝ ዜግነት ያለው ግለሰብ ነው። ግለሰቡ ቀደም ብሎ ከእንግሊዝ ዘመዶቹን ለመጠየቅ ወደ ህንድ ያቀና ሲሆን÷ በዛሬው ዕለት በህንድ ከተከሰተው አሰቃቂ የአውሮፕላን አደጋ መትረፉ እያነጋገረ ይገኛል፡፡…

ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ0 አሸንፏል። ምሽት 12 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወንድወሰን በለጠ በሁለተኛው አጋማሽ ለባህር ዳር ከተማ ሦስት…

በሕንዱ የአውሮፕላን አደጋ አንድ ሰው በሕይወት ሲተርፍ 204 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ 204 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ አንድ ሰው በሕይወት መትረፉ ተሰምቷል፡፡ ዛሬ ጠዋት ቦይንግ 787-8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን…

የሙሉጌታ ከበደ የቀብር ሥነሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ቀብር ሥነሥርዓት ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊም መካነ መቃብር ተፈፅሟል። ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር ከተደረገ በኋላ…