Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍል በይፋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍል በይፋ ተከፍቷል፡፡ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኢትዮጵያ ምላሽ፣ ግብርና፣ የውኃ ኃይል እና ኢነርጂ፣ ኤሮኖቲክስ እና አቪየሽን ላይ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኬኛ ቤቨሬጅስ ኩባንያን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት የኬኛ ቤቨሬጅስ ኩባንያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የምዕራፍ 17፣ 18 እና 19 አሸናፊዎች እንዲሁም ምርጥ አራት ተሰናባቾች ዳግም ተመልሰው በአጠቃላይ 16 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፡፡ ለአሸናፊዎች አጠቃላይ ከ3…

መምህራን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መምህራን የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በትኩረት እንሰራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ እንዳሉት÷ በእውነትና እውቀት…

የትምህርት ጥራት በመንግስት ፖሊሲ ብቻ አይመለስም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትምህርት ጥራት በመንግስት ፖሊሲ ብቻ የሚመለስ ባለመሆኑ ሁሉም የበኩሉን መወጣት ይጠበቅበታል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥…

የኢትዮጵያን የስደተኞች አካታች ፖሊሲ ዓለም አቀፍ አጋር አካላት ሊደግፉት ይገባል – ፊሊፖ ግራንዲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት ነው ያሉትን የኢትዮጵያን አካታች የስደተኞች ማዕቀፍ ዓለም አቀፍ አጋር አካላት ሊደግፉት ይገባል አሉ። ኢትዮጵያ እያሳየች ላለችው የስደተኞች አያያዝ…

በመዲናዋ 51 ሺህ 521 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በኦንላይን እንዲፈተኑ ለማስቻል አስፈላጊው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ…

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርካታ ጀግና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ላይ በሚያደርጓቸው ውድድሮችና በሚያመጧቸው ውጤቶች የሀገራቸውን ህዝብ በደስታ ዕንባ አራጭተዋል፤ ስሜትን ከፍ ዝቅ የሚያደርጉ በርካታ አኩሪ ገድሎችንም ሰርተዋል፤ እየሰሩም ይገኛሉ። ነገር ግን እርሱ…

በትራፊክ መጨናነቅ ከአስቃቂው የአውሮፕላን አደጋ የተረፈችው ሕንዳዊት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡሚ ቹሃን በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከበረራ ሰዓት በ10 ደቂቃ ዘግይታ በመድረሷ ከአሰቃቂው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መትረፍ ችላለች፡፡ ቡሚ ቹሃን የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪ ስትሆን ከባለቤቷ ጋር በእንግሊዝ ብሪስቶል ኑሮዋን…

315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ተሰጥቷል አለ። በማህበረሰቡ ዘንድ እየዳበረ የመጣውን የደም እና የዐይን ብሌን ልገሳ ተግባርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ''የህይወትና…