Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሶስት ዘመናዊ ባለ 10 ወለል ስማርት የወረዳ የአስተዳደር ሕንጻዎችን በዛሬው ዕለት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማሻሻል በከተማዋ…

በወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን ብስክሌት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ ‎ 3 ተወዳዳሪዎች በቡድን በሚያደርጉት ፉክክር‎ አልጄሪያና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን በመከተል…

አሜሪካና ጃፓን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ኒውክሌር የመሸከም አቅም ያላቸው ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች እና የጃፓን ተዋጊ ጄቶች የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አድርገዋል፡፡ ሀገራቱ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ያደረጉት በቅርቡ ቻይና እና ሩሲያ ተመሳሳይ ልምምድ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው፡፡…

የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን እሁድ እሁድ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሳምንት የፋና 80 አሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ተወዳዳሪዎች ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለመግባት የሚያደርጉት ፍልሚያ የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። ውድድሩ የመጀመሪያውን የዳንስና ውዝዋዜ ባለድል ለመለየት 7ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በአሸናፊዎች…

በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት የሕዝብን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ የሰላም አማራጭን ሊቀበሉ ይገባል – የአፋሕድ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት የሀገርና ሕዝብን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ የሰላም አማራጭን ሊቀበሉ ይገባል አሉ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች። በአማራ ክልል መንግሥትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የተፈረመውን የሰላም ስምምነት…

ሮዛሪዮ ለዓለም ያበረከትችው ባለ ትንንሽ እግሮቹ ንጉስ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በረገጠበት ቦታ ሁሉ ክብረ ወሰን መስበር የማይታክተው አርጀንቲናዊ ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ የተወለደው በፈረንጆቹ 1987 በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር አርጀንቲና ሳንታ ፌ ግዛት ሮዛሪዮ ነው፡፡ ከሮዛሪዮ የተገኘው ትንሹ ልጅ እስከዛሬም ድረስ የዓለም እግር…

አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት መገንባት የሚያስችለው ኢንስቲትዩት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ የኢንስቲትዩቱ ሥራ መጀመር ዘመናዊና አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት…

ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 98 በመቶ ንግድ የሚከናወንበት የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን በትኩረት እየሰራች ነው አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። “ኢትዮጵያን በንግድ በማስተሳሰር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር” የሚል መሪ ሐሳብ…

የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል በሰባት ወራት የተከናወኑ ድርድሮች ታሪክ የቀየሩ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል በሰባት ወራት የተከናወኑ ድርድሮች ታሪክ የቀየሩ ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። “ኢትዮጵያን በንግድ በማስተሳሰር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር” በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የንግድ ድርጅት…

የሕብረት ሥራ ማሕበራት ችግር ፈቺ እንዲሆኑ እየተሰራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕብረት ሥራ ማሕበራትን በማዘመን ተወዳዳሪና ችግር ፈቺ እንዲሆኑ የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አምባዬ ወልዴ። ኮሚሽኑ በሀገር አቀፍ ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ላለፉት 10 ቀናት ሲሰጥ…