Fana: At a Speed of Life!

የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ የሚይዝ መተግበሪያ ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ሥርዓት መተግበሪያ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ መተግበሪያው ወደ ሥራ መግባቱን የፌዴራል ፖሊስ እና የመንገድ ደህንነትና መድህን ፈንድ አገልግሎት በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው ያስታወቁት። የትራፊክ…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) አዲሱ ሊቀመንበር የኢጋድ የሚኒስትሮች…

በደንዲ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከግንደበረት ወረዳ ወደ ጊንጪ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በደረሰው አደጋም የ6…

 ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት መስጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት ሰጥቶ ለዓለም እንዲተዋወቁ እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 72ኛውን የቦረና አባ ገዳ የስልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…

በኢትዮጵያ ፖስታ ተቀጥሮ ሲሰራ የተቋሙን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ተቀጥሮ ሲሰራ ከተለያዩ የክፍያ አይነቶች የተሰበሰበ ገንዘብን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ዳንኤል አስራት ወ/ማርያም የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ኮሪያ ቁልፍ አጋር ናት – አምባሳደር ደሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ በተለይም በንግድና ኢንቨስትመንት ለምታደርገው ተሳትፎ ኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኗን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ ለምታደርገው የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ያላት…

የመደመር ዕሳቤን መሠረት በማድረግ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የመደመር ዕሳቤ እና የብልጽግና መርሆዎችን መሠረት በማድረግ ውስጣዊ አንድነታችንን ማጠናከር አለብን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ተናገሩ። ‎‎የጎፋ እና ኦይዳ ሕዝብ የአንድነትና…

በከሚሴ ከተማ የሰላምና የልማት ምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞኖች አጎራባች ወረዳዎች ተወካዮች በተገኙበት በከሚሴ ከተማ የሰላምና የልማት ምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው፤ "ከረመዳን አስከ ረመዳን፣ ከትንሳኤ እስከ ትንሳኤ" በሚል…

ኢፈ ቦሩ ት/ቤቶችን በተለያዩ ክልሎች የማስገንባቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የኦሮሚያ ክልል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶችን በተለያዩ ክልሎች በማስገንባት የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጠናከርና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር)…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች የመታሰቢያ ሃውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች 6ኛ ዓመት የመታሰቢያ ሃውልት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET-302 መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ኬንያ…