Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮግራሟን ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ደረጃ ጋር በማጣጣም ለመተግበር ቁርጠኛ ነች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮግራሟን ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ደረጃ ጋር በማጣጣም ለመተግበር ቁርጠኛ ነች አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ምክትል…

የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማሕበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡ የፊፋው ፕሬዚዳንት ክስ የቀረባበቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሸነፉት የፊፋ የሰላም ሽልማት ስለመሆኑ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ…

ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ይበጃሉ ያላቸውን አጀንዳዎች የልየታ ስራ እያጠናቀቀ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ የቆዩ ችግሮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ይበጃሉ ያላቸው አጀንዳዎች የልየታ ስራ እየተጠናቀቀ ነው አሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)። ኮሚሽኑ በእስካሁን ሂደት የተከናወኑ…

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰላምና ደኅንነት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ሐሳብ መለዋወጣቸውን የውጭ…

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም በማካሄድ ለውጭ ባለሃብቶች ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ፈጥራለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም በማካሄድ ለውጭ ባለሃብቶች ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ፈጥራለች አሉ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)፡፡ አምባሳደር ጀማል (ዶ/ር)…

የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግዳቸው የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ32)፣ 96ኛውን የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባኤ እንዲሁም…

የግብፅ ሚዲያዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዜጎችን ዋሽተዋል – ግብጻዊ አክቲቪስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብጽ ሚዲያዎች ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሳሳች መረጃ በማቅረብ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር አሉ ግብጻዊው አክቲቪስት ሃምዲ ሱሌይማን፡፡ ከፋና አረብኛ ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሃምዲ ሱሌይማን፥ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በግብፅ…

የኮሪደር ልማቱ በከተማዋ ከመሰረተ ልማት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን እየቀረፈ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ከመሰረተ ልማት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን እየቀረፈ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ እየከተናወኑ የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ…

የተጀመሩ መሠረተ ልማት ግንባታዎች በፍጥነትና በጥራት እንዲከናወኑ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመሩ የኮሪደርና ሌሎች መሠረተ ልማት ግንባታዎች በፍጥነትና በጥራት እንዲከናወኑ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ ዛሬ ማለዳ ከኡራኤል ብራስ፣ ቦሌ መድኃኒዓለም ጎላጎል እስከ…

ለዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)" ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰጥቷል። ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምስክር…