የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የትጥቅ ትግልን የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ የትጥቅ ትግልን የሚቃወምና ሰላማዊ አማራጮችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍና የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች መሳተፋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ ታቅዷል Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ መታቀዱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ሃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ÷በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ31 ወርቅ አምራች ማህበራት ላይ ርምጃ ተወሰደ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ31 ወርቅ አምራች እና በአንድ ወርቅ አቅራቢ በአጠቃላይ 32 ማህበራት ላይ ርምጃ መወሰዱን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ማህበራቱ ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ምንም አይነት ወርቅ…
ጤና የፆም የጤና ጥቅሞች Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ላይ እንገኛለን። ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ ትውልድ በክሕሎታችን ብቻ ኢትዮጵያን ማነጽ እንችላለን – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሁኑ ትውልድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል ሳይጠበቅብን በክሕሎታችን ብቻ ኢትዮጵያን ማነጽ እንችላለን ሲሉ የሥራና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተዘጋጀውን "ክህሎት ስለኢትዮጵያ" የፎቶግራፍ አውደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ እስከ ነገ ድረስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር ተመደበ Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር መመደቡን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገልጸዋል። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የተጠቃሚዎች ሽግግር እና የማስጀመር መርሐ-ግብር በጅማ ከተማ…
ፋና ስብስብ የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል? Adimasu Aragawu Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡ እነዚህን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጋቢት የደም ልገሣ የንቅናቄ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢትን የደም ልገሣ ወር በማድረግ የንቅናቄ ሥራዎችን እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ከበጎ ፈቃደኞች ደምና ኅብረ-ህዋስ በማሠባሠብና ደኅንነቱን በማረጋገጥ ለተጠቃሚዎች እያሥተላለፈ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በእገታ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በህንድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያዊያን መካከል…