ቢዝነስ በተመጣጣኝ ዋጋ ሸማችና አምራች የሚገናኙበት… sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላፍቶ ቁጥር-2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል ሸማችና አምራች በማገናኘት በመዲናዋ ገበያን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ የገበያ ማዕከሉ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የጥራጥሬ እህሎች፣ የሰብል ምርቶች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው – አቶ አወሉ አብዲ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአስተራረስ ባህልን ከዝናብ ጠባቂነት በማላቀቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ። አቶ አወሉ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን የመኸር ምርት አሰባሰብና የበጋ መስኖ…
ቴክ ለፋይዳ መታወቂያ ደህንነት የሚውል የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነት አገልግሎት የሚውል የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ እንዳሉት÷ አገልግሎቱ ለዜጎች የሚሰጠው…
ቢዝነስ የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ሊመራ የሚችል ስትራቴጂ ተቀርጾ እየተሰራ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ 2ኛው የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት…
ቴክ በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ይከናወናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር በየዓመቱ 18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር የዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ይከናወናል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 2ኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፍረንስ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተነሳ Mikias Ayele Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማዋ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ የእንቅስቃሴ ገደብ ተነስቷል አለ፡፡ የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አንተነህ ቴዎድሮስ እንዳሉት÷ የከተማዋ የፀጥታ ሁኔታ በመሻሻሉ እና አስተማማኝ ሰላም በመኖሩ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ ሆነ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል። ቦርዱ ዘንድሮ የሚካሄደውን የ7ኛ ሀገር አቀፍ…
ስፓርት ኢንተር ሚላን ከሊቨርፑል – የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች Mikias Ayele Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ6ኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ሊቨርፑል ወደ ጣሊያን አቅንቶ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ኢንተር ሚላንን የሚገጥም ሲሆን፥ ቼልሲ በተመሳሳይ ሰዓት ከሌላኛው የጣሊያን ክለብ አታላንታ ጋር ጨዋታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባህልና ሥነ ምግባር ባፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራችን ባህልና ሥነ ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይና በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በ3ኛው የጂ ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ሥነ…
ስፓርት ወደ ቀደመ ብቃቱ እየተመለሰ የሚገኘው ፎደን… Melaku Gedif Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፊል ፎደን በውድድር ዓመቱ ድንቅ እንቅስቃሴ በማሳየት ወደ ቀድሞ ብቃቱ እየተመለሰ ይገኛል፡፡ ከ2017/18 ጀምሮ ለማንቼስተር ሲቲ እየተጫወተ የሚገኘው ፎደን ስድስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ…