Fana: At a Speed of Life!

የገጠሩን ማሕበረሰብ ኑሮ ለመቀየር የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን ማሕበረሰብ ኑሮ የመቀየር እና ምርታማነትን የማሳደግ ተግባር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ባጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችላል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ትናንት በኦሮሚያ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ኮከቦች ቅዳሜ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር አዳዲስ ኮከቦችን ይዞ በመጪው ቅዳሜ ይጀምራል። የምዕራፍ 21 ተወዳዳሪዎች ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብት ናቸው። ውድድሩ ቅዳሜ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባዔው የ2017 እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ሲሆን፥ በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ ገቢው ከ357 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡…

የግብርናው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ የመጣው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በትናንትናው ዕለት…

በአስደናቂ ውጤት የተጠናቀቀው የፕሬዚዳንት ትራምፕና ሺ ጂንፒንግ ውይይት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…

በቆመ ኳስ አጠቃቀሙ እየተሞካሸ የሚገኘው ጋብርኤል ማጋሌሽ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆመ ኳስ አጠቃቀሙ እየተሞካሸ የሚገኘው የአርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብርኤል ማጋሌሽ። አርሰናል በክፍት ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ሲሳነው የመጨረሻ ካርዱ በማድረግ የሚመዘው ተጫዋች ሆኗል ጋብርኤል ማጋሌሽ፡፡ የተወለደው…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡ ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣…

ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ያለውን ተሳትፎ ይበልጥ ማጠናከር አለበት አለ። 'አስተማማኝ ሰላም ለሀገር ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በነቀምቴ…

ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል፤ ገቢ ይጨምራል፤ ከውጪ የሚገቡ ምግቦችን በመቀነስ የመላክ አቅማችን ያድጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት…

ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የዐቃቤ ሕጎች ሚና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያሥላሴ ዐቃቤ ሕግ ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ በላይነትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ። በቻይና ጓንጁ ከተማ የቻይና - አፍሪካ የዐቃብያነ ሕግ የትብብር ፎረም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በፎረሙ…