ስፓርት ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ አንድ እየተሳተፈ የሚገኘው ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ዛሬ የምድብ 18ኛ ጨዋታውን ያደረገው ሸገር ከተማ እንጅባራ ከተማን 5 ለ 1 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎ ነጥቡን 45…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራቾች በጉሙሩክ አሰራር የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በጉምሩክ አሰራር ዙሪያ ከአምራች ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷አምራች ድርጅቶች ለሚገጥሟቸው ችግሮች ምላሽ በመስጠት በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌና የአፋር ሕዝብ የወንድማማችነት መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌና የአፋር ክልሎች ሕዝብ የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠናከሪያ መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ ኡስታዝ…
ስፓርት ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቼስተር ሲቲ… Adimasu Aragawu Mar 25, 2025 0 ማንቼስተር ዩናይትድን በታሪክ ማማ ላይ የሰቀሉት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ፔፕ ጋርዲዮላ በፈረንጆቹ 2016 ወደ ማንቼስተር ሲቲ ሲመጣ ስለ ስፔናዊው አሰልጣኝ ተጠይቀው የሰጡት መልስ "ይህ ቡንደስ ሊጋ ወይም ስፔን ላሊጋ ሳይሆን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ነው" የሚል ነበር፡፡ ይህ ምላሻቸውም ፔፕ በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ መቆጣጠር ተቻለ Adimasu Aragawu Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከስቶ የነበረውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ መቆጣጠር እንደተቻለ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእንስሳት ጤናና ግብዓት አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር አዲሱ ኢዮብ በሽታውን ለመቆጣጠር የባለሙያዎች…
ስፓርት በቻይና ናንጂንግ የተሳተፈው ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት Adimasu Aragawu Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ በተካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጀግና አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንቅ ሕዝብ አላት – የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ተሳታፊዎች Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባስተናገደችው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ለተሳተፉ የቀጣናው ሀገራት ባህልና ጥበባት ሚኒስትሮችና ልዑክ ሽኝት ተደረገ፡፡ በሚኒስትር ዴዔታ ማዕረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሕዝቦችን ኢኮኖሚያዊ ችግር በሚፈታ መልኩ እየተገነባ ነው Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ሕዝቦችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በሚፈታ መልኩ እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን…