Fana: At a Speed of Life!

በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ማበልፀጊያ ማእከል የሰለጠኑ 810 ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ለሶስተኛ ዙር በተለያዩ ሞያዎች ሲሰለጠኑ የቆዩ ሰልጣኞች ተመርቀው ወደ ስራ ተሰማርተዋል፡፡ የሰልጣኞችን ምርቃት አስመልክተው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት፣ማዕከሉ ለተለያዩ…

የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው -አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የያቤሎ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የዘመናት የልማት ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን አገልግሎት በዛሬው ዕለት…

ቻይና እና ህንድ ከተፎካካሪነት ወደ አጋርነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የረጅም ጊዜ የድንበር ውዝግብን ጨምሮ ከዓመታት ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ከሰባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የቦረና ዞን፣ የያቤሎ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆኑ የእንኳን ደስ አላችሁ…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽህፈት ቤት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው አለ። የሚሊሻ እና የአድማ መከላከል አባላትን ሙያዊ አቅም የመገንባት ዓላማ ያለው ስልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ እየተሰጠ ነው።…

መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ – በሪሶ አመሎ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) መርከቦቻችን አምባሳደር ሆነው ኢትዮጵያን እያስተዋወቁ ይገኛሉ አሉ። በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ተቋሙ በወጭ እና ገቢ ንግድ ላይ የየብስ እና…

አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ በሲድኒ የማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲድኒ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ አሸንፏል። በዓለም አትሌቲክስ ሜጀር ማራቶን ውስጥ በተካተተው 2025 የሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። በዚህም በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም…

ሞሮኮ የቻን ዋንጫን ለ3ኛ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስምንተኛው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) የፍጻሜ ጨዋታ ሞሮኮ ማዳጋስካርን 3 ለ 2 አሸንፋለች። ዛሬ ማምሻውን በካሳራኒ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኡሳማ ላምላዊ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር የሱፍ ሜህሪ ቀሪዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል።…

ቼልሲ አሌሃንድሮ ጋርናቾን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ አርጀንቲናዊውን የክንፍ መስመር አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾን ከማንቼስተር ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ጋርናቾ በሰባት ዓመት ውል በ40 ሚሊየን ፓውንድ ሒሳብ ነው ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን…

በሲዳማ ክልል በግብርና ቴክኖሎጂ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የግብርና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች በመኸር አርሻ እየተከናወነ ያለውን…