ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸነፈ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በርንሌይን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ምቤሞ፣ ፈርናንዴዝ (በፍጽም ቅጣት ምት) እና ኩለን (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡ አመሻሽ 11…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን አሜሪካና አካባቢው የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ… sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጉዳዮች ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ…
ስፓርት ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 አሸነፈ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ፉልሃምን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 8፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ፔድሮ እና ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አለ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። ኮሚሽኑ እና የአማራ ክልል መንግስት በጋራ ያዘጋጁት የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና በጠዳ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን – ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ያካተታቸው ሥራዎች… sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን - ጎሮ- ቪአይፒ አየር መንገድ ኮሪደር ልማት የአዲስ አበባ ከተማን ውብ ከማድረግ ባለፈ ለነዋሪዎች ሰፊ የሥራ እድል ፈጥሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ያሳልጣል – ፕሬዚዳንት ታዬ sosina alemayehu Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ ምርትን መግዛት ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን የሚያሳልጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በጥራት መንደር የተዘጋጀውን "የኢትዮጵያን ይግዙ" ሀገራዊ የንግድ ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሪደር ልማት አሠራር ለመጪው ጊዜ ታላቅ ተስፋ የሚሰጠን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ምዕራፍ በአራት ኮሪደሮች ጀምረን በሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ት/ቤት ወታደሮችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ት/ቤት በ42ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌ/ጄ ይመር መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ በጥብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘርፈ ብዙ ችግሮችን እያቀለለ የሚገኘው የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አገልግሎት… Melaku Gedif Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አገልግሎት የዜጎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን እያቀለለ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በሐረር ከተማ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ሀገራዊ የልምድ ልውውጥ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና “እንቁ ለጣትሽ ኦቪድ ለቤትሽ” ታላቅ የቤት ሽያጭ ገበያ ተከፈተ Melaku Gedif Aug 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦቪድ ሪል ስቴት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ገበያ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ የኦቪድ ግሩፕ ማርኬቲንግ ማኔጀር መቅደስ ቀደመ እንዳሉት ÷ ብዙዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ያለመው ኤክስፖ…