Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እመርታ በወታደራዊ አቅም ማጠናከርና መደገፍ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አጥፍተው የሚጠፉ ድሮኖችን በስፋት እያመረትን እንገኛለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤሮ ዓባይ የድሮን ማምረቻን የሥራ እንቅስቃሴ በዛሬው ዕለት…

በአካባቢው የሰፈነው ሰላም የነቀምቴ ከተማን ልማት ለማፋጠን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአካባቢው የሰፈነው ሰላም በነቀምቴ ከተማ ሰፊ የልማት ተግባራትን ለማፋጠን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰአዳ አብዱራህማን፡፡ አፈ ጉባዔዋ በነቀምቴ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንነታችንና ብሔራዊ አርማችን ነው – የግድቡ ሠራተኞች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንነታችን እና ብሔራዊ አርማችን ነው አሉ በሕዳሴ ግድብ በተለያዩ ሙያዎች የተሰማሩ ሠራተኞች፡፡ ያለፉት 14 ዓመታትን በሕዳሴ ግድብ ቴክኒሻን ሆነው ያገለገሉት አቶ ሰለሞን ያረጋል÷ ለሀገር ልማትና እድገት…

የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ፡፡ በሰንዳፋ በኬ ከተማ በመንግስትና ሕዝብ ተሳትፎ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በዛሬው…

በአማራ ክልል በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዘርፍ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዘርፍ ውጤታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል አለ። የቢሮው ሃላፊ መልካሙ ፀጋዬ ÷ አማራ ክልል አብያተ መንግሥታትና ቤተ እምነቶች በብዛት ያሉበት በመሆኑ የቅርስ ጥበቃና ጥገና ሥራ…

በሶማሌ ክልል 150 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች የሚገኙ 150 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀምሯል። የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታውን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

የቀድሞ ታጣቂዎች በስልጠና ባገኙት የጠራ ግንዛቤ ሕዝባቸውን በቅንነት ሊያገለግሉ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎች ከተሃድሶ ስልጠናው ባገኙት የጠራ ግንዛቤ ሕዝባቸውን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል ይጠበቅባቸዋል አለ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። በጠዳ የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል ለአንድ ሳምንት የተሰጣቸውን ስልጠና ያጠናቀቁ የቀድሞ…

ተወዳዳሪና ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመቅረጽ እየተሰራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳዳሪ እና ዘመኑን የዋጀ እውቀት ያለው ትውልድ ለመቅረጽ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት…

የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጀመረው ሁሉን አቀፍ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። መንግስት የጠላትን አደናቃፊ ሴራ ወደ ጎን በመተው የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል – የሚዲያ አንቂዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል አሉ የሚዲያ አንቂዎች፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ኡስታዝ ጀማል በሽር፥ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የተፈጥሮ ሀብት የመጠቀም ነጻነታችንን ያወጅንበት ነው ብለዋል።…