Fana: At a Speed of Life!

ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ርብርብ ይደረጋል አሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የክልል ቢሮዎች የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት…

በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁለተኛ ዙር ከ6 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመሯል፡፡ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የደብረ ብርሃን ጊዜያዊ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል በሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረብርሃን ከተማ ለቀድሞ ታጣቂዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወደ…

በሲዳማ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር ዝግጅት ተደርጓል አሉ። አቶ ደስታ ሌዳሞ እንዳሉት፤ የልማት፣ የአገልግሎት…

አየር መንገዱ ወደ ያቤሎ በረራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቅቋል። አየር መንገዱ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተመርቆ ስራ ወደሚጀምረው የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ በረራ ለመጀመር መዘጋጀቱን ለፋና…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የአየር ኃይል ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሁለቱ ሀገራት አየር ኃይሎች መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ከፓኪስታን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ኤር ቺፍ ማርሻል ዛሂር…

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በኦሮሚያና አማራ ክልሎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በመጪው መስከረም ወር የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በተለያዩ ከተሞች ይጀመራል። የኦሮሚያ ክልል የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ም/ሃላፊ አቶ ዳምጠው ገመቹ እንዳሉት ÷ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን…

በጌዴኦ ዞን በመሬት ናዳ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጌዴኦ ዞን ራጴ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት 5 ሰዓት አከባቢ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ብሩ ማርቆስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ በተከሰተው አደጋም እስካሁን…

የኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክን ትብብር አጠናክሮ ለማስቀጠል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ ያላቸውን የረጅም ጊዜ የትብብር ታሪክ አጠናክረው ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የተመራ ልዑክ በቼክ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦምኒፖል የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጎብኝቷል።…

የኢትዮጵያ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አድርሷል። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ልዩ አማካሪ…