Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ አጀንዳ ሆኖ እየተሰራበት ያለው ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን መከላከል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን መከላከል ብሔራዊ አጀንዳ ሆኖ እየተሰራበት ነው አሉ። የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ…

ጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሎምፒክ ውድድር አሸንፎ የወርቅ ሜዳሊያ መውሰድ የቻለ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አትሌት ነው - ኢትዮጵያዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ፡፡ በድል ላይ ድል በመቀዳጀት እናት ሀገሩን ከተመኘው በላይ ሰንደቋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አድርጎ ያለፈ…

በኔቫዳ በደረሰ የሳይበር ጥቃት የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አቋረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት በደረሰ የሳይበር ጥቃት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ድረገጾች አገልግሎት ማቋረጣቸው ተሰማ፡፡ የኔቫዳ ግዛት ገዢ ጆ ሎምቦርዶ የሳይበር ጥቃቱ የደረሰው ባለፈው እሁድ ማለዳ ሲሆን ቢሮዎች እና ድረገጾች ሰኞ እና ማክሰኞ…

በራስ አቅም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያስተማረው የህዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የምረቃ ዋዜማ ላይ የሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በራስ አቅም ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያስተማረ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ። አምባሳደር ሱሌይማን ከዩኒቨርሳል ቲቪ ጋር…

ከአባይ ወደ ዓባይ

ካይረባ ጓደኛ ይሻለኛል ዓባይ...ይሻላል ተከዜ፣ በዜት እንሻገር ………. ያሰኛል ሁል ጊዜ፡፡ ሊቀመኳስ ቻላቸው አሸናፊ የሱዳኗ መናገሻ ካርቱም ከታላቋ ኢትዮጵያ ጥቁር እንግዳ ይመጣል ተብላ ሽር ጉድ ላይ ነች፡፡ በርግጥም ሺሕ ዓመታትን ዋስ የሚጠራ ታሪክ እና ሥልጣኔን የከተበ፣ ጥልቅ…

የካንሰር ሕክምና ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካንሰር ሕክምና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የጤና ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የካንሰር ሕክምና መርሐ ግብር አማካሪ ዶ/ር ኩኑዝ አብደላ እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ በየዓመቱ 80 ሺህ አዳዲስ የካንሰር ሕሙማን…

ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶች ስልክ እንዳይዙ ከለከለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ ስማርት ስልኮችን እንዳይዙ የሚከለክል ህግ አፅድቃለች፡፡ ህጉ በፈረንጆቹ 2026 ተግባራዊ መሆን ይጀምራል ተብሏል፡፡ የክልከላ ህጉ ህፃናት እና ታዳጊዎች ለዘመናዊ ስልክ ሱስ መጋለጣቸው በጥናት…

አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ የሚዲያዎች አበርክቶ ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ትልቅ አበርክቶ አለው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ። 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሸን ማህበር ጉባዔ "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ…

ትውልዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን ያሳካበት የሕዳሴ ግድብ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ በራሱ አቅምና በብርቱ ክንዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማሳካት ችሏል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ። ሚኒስትሩ  እንዳሉት ÷ ግዙፉ የአፍሪካ ፕሮጀክት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ስኬት ለቀጣዩ ትውልድ…

ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት ጠንካራ እና ቁርጠኛ በሆነ መንገድ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች አለ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሙሉቀን አማረ ለፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤…