ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል እጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በሞናኮ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- የአርሰናል ተጋጣሚዎች፡- ባየርን ሙኒክ፣ ኢንተርሚላን፣ አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦትስዋና ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦትስዋና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዳባ ኒኮዚናቲ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ም/ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋብሪካው ለግብርና፣ የማዕድን እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች ልማት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ Yonas Getnet Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የማዕድን ዘርፎች ልማትን በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዳንጎቴ ግሩፕ የተሻለ ልምድ ስላለው የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክሱ በዕቅዱ መሰረት ይጠናቀቃል አለ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ Melaku Gedif Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆነች Yonas Getnet Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው ፍጥነትን ማስተዳደር ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ የወርቅ ተሸላሚ ሆናለች። በብሉምበርግ ፊላንትሮፒ በፍጥነት አስተዳደር ላይ ህጎችን በማውጣት እና ተግባራዊ በማድረግ የመንገድ ደህንነትን ያሻሻሉ ከተሞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውጤታማ ተሞክሮዋን የምታካፍልበት የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ… sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አየር ንብረትና በአፍሪካ ካሪቢያን ጉባዔዎች ብሔራዊና አህጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠበቁ አጀንዳዎችን በማቅረብ መሪ ሚናዋን ትወጣለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለ2018 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አጸደቀ sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 በጀት ከ8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን የ2018 በጀትን ከ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ…
ቴክ ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት … Abiy Getahun Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ጠንካራ የቴክኖሎጂ ቁመና ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ላይ ርብርብ ይደረጋል አሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የክልል ቢሮዎች የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመረ Yonas Getnet Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁለተኛ ዙር ከ6 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመሯል፡፡ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የደብረ ብርሃን ጊዜያዊ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል በሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረብርሃን ከተማ ለቀድሞ ታጣቂዎች…