Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በሰሜን አሜሪካ አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ያካሂዳል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም እንደተናገሩት፤ ኮሚሽኑ የመንግስት…

በአርሲ ዞን በአነስተኛ አውሮፕላን የታገዘ የጸረ አረም ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዞን በአነስተኛ አውሮፕላን የታገዘ የጸረ አረም ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው አለ የናሽናል ኤር ዌይስ። የናሽናል ኤር ዌይስ ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘኸኝ ብሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡ የኬሚካል መርጫ…

ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባሉ አሉ የገንዘብ ሚኒስትር እና የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ቡድን ሚኒስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አህመድ ሺዴ፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ…

ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በአይበገሬነት መስራት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ኃብትን ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በጋራ እና በአይበገሬነት መስራት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 25ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል…

ጆዜ ሞሪኒሆ ከፌነርባቼ ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ከፌነርባቼ ጋር መለያየታቸውን ክለቡ አስታወቀ፡፡ የቱርኩ ክለብ ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ውሳኔው የተላለፈው ፌነርባቼ ትናንት ምሽት በቤኔፊካ ተሸንፎ ከሻምፒዮንስ ሊጉ ውጭ መሆኑን ተከትሎ  ነው፡፡ ጆዜ ሞሪኒሆ…

ድርጅቱ 13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ጠቅላላ የዓረቦን ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ጠቅላላ የዓረቦን ገቢ ሰብስቧል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቤል ታደሰ እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ፈጣን የኢኮኖሚ ለውጥ ላይ…

የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በብርቱ ፉክክር እየተካሄደ አምስት ተወዳዳሪዎች ብቻ የቀሩት የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል። ተወዳዳሪዎቹ ወደ ፍጻሜው ለማለፍ ብርቱ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። ለፍፃሜ…

የጥሩ ስብዕና ባለቤቱ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ምርጥ አሰልጣኞች መካከል አንዱ ነው ጀርመናዊው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል፡፡ ቶማስ ቱሄል በአሰልጣኝነት ዘመኑ በክለብ ደረጃ ኦግስበርግ፣ ሜይንዝ 05፣ ቦርሺያ ዶርትሙንድ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ፒኤስጂ እና…

ፑቲንና ኪምን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚታደሙበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚሳተፉበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በሚቀጥለው ሳምንት ይካሄዳል፡፡ "የድል ቀን" የተሰኘው የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በዓል ቻይና…

አትሌት ፋንታየ በላይነህ በዙሪክ ዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ፋንታየ በላይነህ በዙሪክ ዳያመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር አሸንፋለች፡፡ አትሌት ፋንታየ ርቀቱን 8 ደቂቃ 40 ሰከንድ ከ56 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት ነው ያጠናቀቀችው፡፡…