የሀገር ውስጥ ዜና አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ የሚዲያዎች አበርክቶ ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ትልቅ አበርክቶ አለው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ። 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሸን ማህበር ጉባዔ "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን ያሳካበት የሕዳሴ ግድብ… Mikias Ayele Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱ በራሱ አቅምና በብርቱ ክንዱ የዘመናት የልማት ቁጭቱን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማሳካት ችሏል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ። ሚኒስትሩ እንዳሉት ÷ ግዙፉ የአፍሪካ ፕሮጀክት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ስኬት ለቀጣዩ ትውልድ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት እየሰራች ነው Yonas Getnet Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ኢትዮጵያ ሽብርተኞችን በገንዘብ መርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ለመዝጋት ጠንካራ እና ቁርጠኛ በሆነ መንገድ እየተንቀሳቀሰች ትገኛለች አለ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሙሉቀን አማረ ለፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣይ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ የመተማመን መንፈስ የሚፈጥረው የህዳሴ ግድብ sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የተገኘው ውጤት በቀጣይ ለሚከናወኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ መተማመንን የሚፈጥር ነው አሉ ምሁራን። ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ግድቡ የሚገኝበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል መከላከል ቡድን ከፍተኛ ሃላፊዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ/ ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል መከላከል ቡድን 50ኛ የከፍተኛ ሃላፊዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ ትስስር" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ከፈተች Melaku Gedif Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከፍታለች፡፡ የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው የኮሎሚቢያ ኤምባሲን በአዲስ አበባ መርቀው ከፍተዋል፡፡…
ፋና ስብስብ ከሟች መቃብር ፊት ለይቅርታ የቆሙት ፖሊሶች… Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከሟች መቃብር ፊት አበባ ይዘው ለይቅርታ እጅ የነሱት ጃፓናውያን ፖሊሶች ጉዳይ ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል፡፡ ጃፓናውያኑን ተንበርክከው ይቅርታን ለመማጸን ከሟች የመቃብር ስፍራ ድረስ ያመጣቸው ጉዳይ ከአምስት ዓመታት በፊት የተፈጠረ ክስተት ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሻንጋይ ትብብር ጉባኤ – ከቀጣናዊ ትብብር ባሻገር Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከቀናት በኋላ የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎችንና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይቀበላሉ፡፡ ከመጪው እሁድ ጀምሮ በሰሜናዊ ቻይና በምትገኘው…
ስፓርት የዋልያዎቹ የቀድሞ ኮከብ ሽመልስ በቀለ… Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከታዩና የራሳቸውን አሻራ ማኖር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ነው፡፡ የእግር ኳስ ሕይወቱ በሀዋሳ ኮረም ሜዳ የተጀመረ ሲሆን፥ በክለብ ደረጃም ከሀገር በመውጣት ጭምር…