Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የተገነቡ የገበያ ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎችና ተርሚናሎች ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ የገበያ ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎች እና ተርሚናሎችን በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት ÷ አዲስ አበባ እንደ ስሟ እያበበች ለነዋሪዎቿ…

የኮሪደር ልማት የአረንጓዴ ልማትን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የአረንጓዴ ልማትን መሰረት በማድረግ እየተከናወነ ነው አለ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ የትምጌታ አስራት እንዳሉት ÷ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘላቂ የሀገር ግንባታ ሥራን ለማጠናከር…

ለቀጣይ ፕሮጀክቶች ዕውቀትና ልምድ ያሸጋገረው ሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ተወዳዳሪ ባለሙያዎች የተፈጠሩበት እና በቀጣይ ለሚሰሩ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ዕውቀት እና ልምድ የተሸጋገረበት ነው አሉ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ የነበራቸው ምሁራን እንዳሉት፤ ግድቡ…

የኢትዮጵያን ስም በዓለም ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል፣ በኢኮኖሚ እና ምርታማነትን በማሳደግ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያደረገ ተግባር ነው አሉ ምሁራን። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፋኖሴ…

በኦሮሚያ ክልል የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ቁጥጥር እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች እጥረት እንዳይከሰት…

የትሪሊየን ዶላር ገበያዎች እና የንቁ ዜጋ ሚና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ሀሽታጎችን በመጠቀም ለሀገራቸው አምበሳደር መሆን ይጠበቅባቸዋል። ዓለም አቀፍ የጥናት ተቋማት በፈረንጆቹ 2030 በዓለም አቀፍ ደረጃ የቱሪዝም፣ የፋሽን ኢንዱስትሪ፣ የስብሰባ መስተንግዶ እና የባህላዊ ምግቦች ጉብኝት የ1…

ወደ ፍጻሜው የቀረበው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ እና በጉጉት የሚጠበቀው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል። ወደ ፍጻሜው የቀረበው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በየሳምንቱ አስደናቂም፤ አሳዛኝም ነገሮች…

ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ማሳያ ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ለሻደይ፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ብዝኃነት…

በተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ የሚመለሰው ፕሪሚየር ሊጉ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከወራት በኋላ በአዲስ የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት ጅማሮውን ያደረገው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀምራል። ዛሬ ምሽት በለንደን ደርቢ የኢንዞ ማሬስካው ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን ከሜዳው ውጭ…

የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች የካበተ ልምድና ተሞክሮ ሊኖር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መሪ ለመሆን በተለያዩ ዘርፎች እና ደረጃ የካበተ ልምድና ተሞክሮ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ…