Fana: At a Speed of Life!

 ያለውን ፀጋ አሟጦ በመጠቀም ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ያለውን ፀጋ አሟጦ መጠቀም በሚያስችል ስትራቴጂ በመመራት ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል አሉ። የክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ለስምንት…

በአንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ…

ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) እንዳሉት፥ በተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሶስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ሊጉን በሽንፈት የጀመሩት ማንቼስተር ዩናይትዶች የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል እያለሙ ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ በክራቨን ኮቴጅ ፉልሃምን…

አርሰናል ኤዜን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የአጥቂ አማካይ ኤቤሬቺ ኤዜ ከክሪስታል ፓላስ ማዘዋወሩን ይፋ አድርጓል። መድፈኞቹ የ27 ዓመቱን ተጫዋች በ67 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ነው የግላቸው ያደረጉት፡፡ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጫፍ ደርሰው…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ይገኛል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በክልሉ የሚገኘውን የኩርሙክ ዘመናዊ የወርቅ ፋብሪካና በአሶሳ ከተማ የተከናወኑ…

የጌደብ ወንዝ ድልድይ ነገ ለተሽከርካሪ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ክፍት ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ…

በጋምቤላ ክልል የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቀሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቀሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሯች ባያክ እንዳሉት ÷ በክልሉ በግብርና፣ ማእድን፣ ኢንዱስትሪና ሌሎች ዘርፎች ለዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር…

የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎት አሰጣጥን ማቀላጠፍ ይገባል አሉ፡፡ የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።…

ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠውን ትኩረት ሊያጎለብት ይገባል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ክልል አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ''የኢትዮጵያን ይግዙ''በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…