Fana: At a Speed of Life!

በልጃገረዶች የሚከበሩት የአብሮነት በዓላት አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓላት በቀጣይ ይበልጥ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ መጠበቅና መንከባከብ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት…

ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም ሆትስፐር የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በመጀመሪያው…

የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ2026 የዓለም ዋንጫ ዕጣ ድልድል በፈረንጆቹ ታህሳስ 5 ቀን 2025 በዋሽንግተን ዲሲ ይከናወናል አሉ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ሲያስታውቁ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ…

ለህገ ወጥ ስደት መከራ ከመዳረግ በፊት . . .

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለት የተለያዩ ህገ ወጥ ጉዞዎች የባከኑ ስድስት አመታት፣ እንግልት እና ስቃይ ያጀቧቸው ጊዜያት የባለታሪካችን የሕይወት ደርዝ ሆነው አልፈዋል፡፡ በ22 ዓመት እድሜዋ ያማተረችው የስደት ሕይወት በወጉ ጡት ያልጠባች አራስ ልጇን ለትዳር አጋሯ ትታ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በቀረቡ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በመጀመሪያ አጀንዳው በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ውስጥ በመንግስትና የግል አጋርነት…

ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ላልይበላ፣ ቆቦ እና ሰቆጣ ከተሞችን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጎብኚዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ እንዳስታወቀው፤ ሊጉ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል። የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ 20…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህድስና እና ሒሳብ ትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 28 የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ተማሪዎቹ በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ…

ማንቼስተር ሲቲ የሩበን ዲያዝን ኮንትራት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ሩበን ዲያዝ ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ሩበን ዲያዝ በአዲሱ ኮንትራት መሰረት በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የ28 ዓመቱ ተጫዋች…

ራሳችንን ለመቻል የጀመርነውን ጉዞ ለማሳካት ከፍተኛ አቅም አለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ ራሳችንን ለመቻል የጀመርነውን ጉዞ ለማሳካት ከፍተኛ አቅም አለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከምዕተ ዓመታት በፊት ለብዙ አፍሪካውያን…