Fana: At a Speed of Life!

ኢቢሲ በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በዲጂታል ኢቢሲ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አትሌቶች፣ አርቲስቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…

በሀረር ከተማ በ96 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሪጅናል ላቦራቶሪ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ በ96 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሪጅናል ላቦራቶሪ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት÷ በክልሉ ለጤናው ዘርፍ ተደራሽነትና ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ…

የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ የማስጀመር ስምምነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ሶላር አሊያንስ ጋር የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክ እና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታው ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት…

በአማራ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመርቷል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ቢሮ፡፡ በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፈንታሁን እንዳሉት÷ በክልሉ ከተለያዩ ውሃማ አካላት የሚገኘውን…

ቻይና እና ህንድ ተቋርጦ የቆየን የአውሮፕላን በረራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እና ህንድ መካከል ለአምስት ዓመት ተቋርጦ የቆየው የአውሮፕላን ቀጥታ በረራ ወደ ተለያዩ መዳረሻ ከተሞች ይጀምራል። ውሳኔው በዓለማችን ብዙ ህዝብ ያላቸው ቻይና እና ህንድ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው እና የኢኮኖሚ ትብብራቸው እያደገ መምጣቱን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር እርሻ 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በዓመታዊ ሰብል…

የእናት ጡት ወተት ለጤናማ ትውልድ መሰረት ነው…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤናማ ትውልድ እንዲፈጠር ህጻናት እስከ ስድስት ወር ድረስ ካለምንም ድብልቅ የእናት ጡት ወተት ማግኘት አለባቸው አሉ በጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥነ ምግብ ባለሞያ ጎባኔ ዴአ። የእናት ጡት ለህጻናት ያለውን ጠቀሜታ በማስገንዘብ ረገድ እናቶች ብቻ…

ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ

ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ዓ.ም በሁለቱም ፆታ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ…

አሌክሳንደር ኢሳክና የዝውውር ውዝግቦች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢሳክ በተለይም በሊቨርፑል መፈለጉን ተከትሎ ክለቡን ለመልቀቅ የገባበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ሊያዘዋውሯቸው የተመኟቸውን በርከት ያሉ ተጫዋቾች…

አጀንዳ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ፍትሐዊ የባህር በር ጥያቄ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በዓለም አቀፍ ተቋማት ተሰሚነት እና ተቀባይነት እንዲያገኝ የጋራ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ብልፅግና ፓርቲ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አጀንዳ ሆኖ መቀጠሉን እና መንግስት በርካታ ስራዎችን…