Fana: At a Speed of Life!

ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡበት የአየር ንብረት ለውጥን የመከላከል ስራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የሰራቻቸው ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡባቸው ናቸው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚሰራው ስራ ኢትዮጵያ…

ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ የኩላሊት ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ እስከሚያደርጉ ድረስ ለእጥበት (ዲያሊሲስ) የሚያስፈልጋቸውን…

በኦሮሚያ ክልል የ32 ሚሊየን መማሪያ መጻሕፍት ሕትመት ሥራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ32 ሚሊየን በላይ የመማሪያ መጻሕፍትን ለማሳተም ታቅዶ ሥራ ተጀምሯል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በቀጣዩ ዓመት የመማር ማስተማር…

የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ። ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በኹነቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ13 የሬዲዮ ጣቢያዎች፣…

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከእውቋ አሜሪካዊት ተዋናይት እና የፊልም ባለሙያ አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ዓለም አቀፍ የጥበብ ኢንዱስትሪ መሳብ በሚችሉባቸው ዘዴዎች ላይ መክረዋል።…

የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ መመራቱ ከባንክ ውጪ የሚላከውን ገንዘብ እያስቀረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ እንዲመራ መደረጉ አብዛኛው የውጭ ምንዛሬ በባንኮች በኩል እንዲላክ አስችሏል አሉ። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሬሚታንስ ከሰባት ቢሊዮን…

ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ። ኮሚሽኑ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የአጋር አካላት ሚናን የገመገመበትና በቀጣይ ለሚሠሩ ሥራዎች…

በኦሮሚያ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በዘንድሮ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ከድር እንዳልካቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ…

በኦሮሚያ ክልል የማር ምርትን ለማሳደግ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የንብ ማነብ ሥራን በዘመናዊ መንገድ በማከናወን የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ቴክኒካል አስተባባሪ አቶ ጎሞሮ ደሬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከማር ምርት…