Fana: At a Speed of Life!

የሉዓላዊነት ምልክት የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለልዩነት መደገፍ አለብን – አብን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሉዓላዊነትና የእድገት ምልክት በመሆኑ መላው ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ጥሪ አቀረበ፡፡ ንቅናቄው ግድቡን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ…

ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫ ነገ ይጀመራል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ። የምርጫ አሥፈጻሚ ቦርዱ ሰብሳቢ አብዱላዚዝ ኢብራሂም (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ ለሀገር አቀፍ መጅሊስ ምርጫ…

በሰሜን አሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ የዳያሰፖራ አባላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኮሚሽኑ ዳያስፖራውን የምክክር ሒደቱ አካል ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ…

ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና መሳሪያዎችን ለሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዚህ ወቅት÷ መንግስት የተሻለ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እያከናወነ ባለው…

ሪያል ማድሪድ ፍራንኮ ማስታንቱኖን በይፋ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ አርጀንቲናዊውን ተጫዋች ፍራንኮ ማስታንቱኖ ከሪቨር ፕሌት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የስፔኑ ክለብ ለአርጀንቲናዊው አማካይ ዝውውር 45 ሚሊየን ዩሮ ወጪ አድርጓል፡፡ የ18 ዓመቱ ተጫዋች በልደቱ ቀን ለስድስት ዓመታት በሳንቲያጎ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለግል ኢንቨስትመንት ያለው ሚና…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም ወር የምታስመርቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት የጀርባ አጥንት ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በደቡብ…

በመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የ2017/18 ዓ.ም የመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ለማስገባት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፡፡ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከተቀመጡ ግቦች መካከል የመጠባበቂያ ክምችት…

በአማራ ክልል 15 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ15 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ሆነዋል። የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅትም በክልሉ ከ3 ነጥብ 6…

በክልሉ ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎች በምገባ መርሐ ግብር ይካተታሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በምገባ መርሐ ግብር ለማካተት ዝግጅት ተደርጓል አለ ። ‎ ‎የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በክልሉ…

ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓትን ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ፡፡ 3ኛው የዕውቀት ጉባዔ “የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጠራዎችን በመጠቀም ለፋይናንስ ዘርፉ አዳዲስ ገበያዎችን እና ማሳያዎችን…