Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የተገኙ ኢኮኖሚያዊ እመርታዎች

1. አጠቃላይ ሀገሪቱ ከነበረችበት ውስብስብ የኢኮኖሚና የፋይናንስ አስተዳደር ስርአት ችግር ለማውጣት ባለፉት 7 አመታት የታክስ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ጨምሮ በኢኮኖሚው ዘርፍ የተደረጉ የለውጥ ተግባራትና ያስገኙት እመርታዊ ውጤት ምንድነው? • የኢኮኖሚ ዕድገት፡ ባለፉት…

2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ‘ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ማሳለጥ፣ የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት በፋይናንስ መደገፍ’ በሚል መሪ ሀሳብ ነው ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም…

በክልሉ ለ745 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በክልሉ የሕግ ፍርዳቸውን ሲፈጽሙ የቆዩ 745 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወስኗል። ውሳኔው የክልሉ የይቅርታ ቦርድ፣ ታራሚዎቹ ካቀረቡት የይቅርታ ጥያቄ በመነሳት በይቅርታ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ቅሬታ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ግብፅ ባለፈው አርብ ምሽት ካደረጉት ጨዋታ ጋር በተገናኘ ለፊፋ ቅሬታ አቅርቧል፡፡ ፌደሬሽኑ በጨዋታው ላይ የተፈፀመውን የስነምግባር ጉድለት ተከትሎ ነው ለዓለም አቀፉ የእግር ኳስ…

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!

እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ…

የእመርታ ቀን የልማት እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእመርታ ቀን የልማት ጉዞ እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ የእመርታ ቀን "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡…

ውጤታማ ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የስፖርት ዘርፉን ውጤታማነት ለማስጠበቅ ተተኪ ስፖርተኞች ላይ መስራት ይገባል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ መክዩ መሐመድ፡፡ ሚኒስቴሩ “የተተኪ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል መሪ…

በካናዳ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ወኪሎች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብና በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ ወኪሎችን ለመምረጥ በቶሮንቶ ያካሄደው መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ በመድረኩ በሀገር ውስጥ በትግል ላይ…

ኢትዮጵያና ግሬናዳ ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከግሬናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆሴፍ አንድል ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአፍሪካና ካሪቢያን ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ትስስር ወደ ተጨባጭ ትብብር መቀየር…

ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያን ሕብራዊ ገፅታ ለመግለፅ የተደረጉ ጥረቶች ፍሬያማ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ከጀመርነው የለውጥ ጉዞ በኋላ የኢትዮጵያን ሕብራዊ ገፅታ ለመግለፅ ያደረግናቸው ጥረቶች ፍሬያማ ነበሩ አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ…