Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…

ጊፋታ በዩኔስኮ መመዝገቡ የወላይታን ባህልና ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ለማስተላለፍ ሚናው ጉልህ ነው – አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጊፋታ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገቡ የወላይታን ቱባ ባህልና ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ለማስተላለፍ ሚናው ጉልህ ነው አሉ በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ገብረመስቀል…

የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቲከሻ ቤንጊ" የምስጋና በዓል በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በሸኮ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት…

የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ – ቲከሻ ቤንጊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቲከሻ ቤንጊ" የምስጋና በዓል ነው። "ቲከሻ" የሚለው ቃል ትርጓሜው ምስጋና ሲሆን "ቤንጊ" የሚለው ቃል ደግሞ በዓል የሚለውን ትርጓሜ ይይዛል። ቲከሻ ቤንጊ የሸኮ ህዝቦች አዝመራውን ከንፋስ እና በረዶ እንዲሁም…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…

የጥምቀት በዓል …

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ረጅም ዘመናትን ካስቆጠሩ በርካታ ባህላዊና ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። ጥምቀት የሚለው ቃል “አጥመቀ”…

ጌታ የተጠመቀባት ዮርዳኖስ..

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በልዩ መንፈሳዊ ስርዓት በድምቀት ከምታከብራቸው አበይት በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላሳ ዘመኑ በዮርዳኖስ ባሕር…

የከተራ በዓልን በጎንደር በመታደማችን ልዩ ደስታ ተሰምቶናል – የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ቱሪስቶች በከተራ በዓል በመታደማችን ልዩ ደስታ ተሰምቶናል አሉ። የጥምቀት ከተራ በዓል በጎንደር ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ…

በጎንደር ከተማ ወድቆ ያገኙትን አይፎን ስልክ ለባለቤቱ የመለሱት እናት

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ ወ/ሮ አገኘሁሽ አሰፋ በጽዳት ባለሙያነት ተቀጥረው መስራት ከጀመሩ 9 ዓመት ሆኗቸዋል። ከዚህ ስራ በሚያገኙት አነስተኛ ደመወዝም ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ። ወ/ሮ አገኘሁሽ አሰፋ ዛሬ ጠዋት ከተራ እና…