Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአውሮፕላን ማረፊያ መስፋፋትና የአዳዲስ መዳረሻዎች ግንባታ
በኢትዮጵያ የአውሮፕላን ማረፊያ መስፋፋትና የአዳዲስ መዳረሻዎች ግንባታ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ፣ ቱሪዝም እና የዓለም አቀፍ ትስስር ማደግ ከፍተኛ ፋይዳ እያበረከተ ነው።
ይህም ኢትዮጵያ ያላትን ጸጋ ለመደመር አቅም ሆኗል። በስምንት ዓመት ብቻ የተሰራውን ሥራ ስናይ የመደመር መንግሥት ለዘርፉ…
ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት የማስተሳሰር ተልዕኮ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት ማስተሳሰርና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን የመገንባት ተልዕኮውን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ጠቅላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞው የኳታር አሚር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የኳታር አሚር ሼይኽ ሀማድ ቢን ካሊፋ አልታኒ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፥ ለልዑል አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ እንዲሁም…
ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እናሳያለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀመርናቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች በጥራትና በፍጥነት አጠናቅቀን ለምርቃት ለማብቃት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እያሳየን እንቀጥላለን አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደብረ ማርቆስ ከተማ ለ30 ዓመታት ያህል…
የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት ኑሮ ምቹ፣ ጤናማ እና ዘመናዊ ከማድረግ እስከ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት
አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል እና ገጽታዋን ለመቀየር ዘርፈ ብዙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎችን አከናውናለች።
እነዚህ ስራዎች በዋናነት የከተማ መሠረተ ልማትን ማዘመን፣ የኑሮ ውድነትን ማቃለል እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች መደገፍ ላይ ያተኮሩ ናቸው።…
ሀገራዊ ምክክር ለሰለጠነች ኢትዮጵያ
ሀገራዊ ምክክር ከመጠፋፋት ወደ ሰለጠነ፣ ሰላማዊ እና አካታች ሀገራዊ አውድ ለመሸጋገር የወቅቱ ታሪካዊ እድል ነው።
ለዘመናት የዘለቁ መዋቅራዊ የፖለቲካ ልዩነቶች፣ የታሪክ ትርክት ሽኩቻዎች እና የማንነት ጥያቄዎች በሃይል እና በአሸናፊ-ተሸናፊ ስሌት ለመፍታት መሞከራቸው ሀገሪቱን ለከፍተኛ ማህበራዊ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በጉባኤው ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የበጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡…
ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በመሆኗ ያለያዩንን ጉዳዮች በምክክር እንፈታለን – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በመሆኗ ያለያዩንን ጉዳዮች በምክክር እንፈታለን አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" በሚል መሪ ሀሳብ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሉዊስ የቀጥታ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴቲቷ ሀገር ሞሪሺየስ ዋና ከተማ ፖርት ሉዊስ ከነገ ጠዋት ጀምሮ የቀጥታ በረራ ማድረግ ይጀምራል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ የቀጥታ…
የሳይበር ደህንነትን የሚያስጠብቅ የቴክኖሎጂ አቅም ተገንብቷል – አስተዳደሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችል የሕግ፣ የአሰራርና የቴክኖሎጂ አቅም ገንብታለች አለ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር።
ከትናንት ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፉ…