Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለግል ኢንቨስትመንት ያለው ሚና…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመጪው መስከረም ወር የምታስመርቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት የጀርባ አጥንት ነው አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በደቡብ…
በመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ይገባል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የ2017/18 ዓ.ም የመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ለማስገባት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፡፡
የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከተቀመጡ ግቦች መካከል የመጠባበቂያ ክምችት…
በክልሉ ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎች በምገባ መርሐ ግብር ይካተታሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 የትምህርት ዘመን ከ120 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በምገባ መርሐ ግብር ለማካተት ዝግጅት ተደርጓል አለ ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በክልሉ…
ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓትን ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ፡፡
3ኛው የዕውቀት ጉባዔ “የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፈጠራዎችን በመጠቀም ለፋይናንስ ዘርፉ አዳዲስ ገበያዎችን እና ማሳያዎችን…
ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡበት የአየር ንብረት ለውጥን የመከላከል ስራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የሰራቻቸው ስራዎች ተጨባጭ ለውጦች የተመዘገቡባቸው ናቸው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር።
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚሰራው ስራ ኢትዮጵያ…
በኦሮሚያ ክልል የ32 ሚሊየን መማሪያ መጻሕፍት ሕትመት ሥራ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ32 ሚሊየን በላይ የመማሪያ መጻሕፍትን ለማሳተም ታቅዶ ሥራ ተጀምሯል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡
የቢሮው ም/ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በቀጣዩ ዓመት የመማር ማስተማር…
የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ።
ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…
የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ መመራቱ ከባንክ ውጪ የሚላከውን ገንዘብ እያስቀረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ እንዲመራ መደረጉ አብዛኛው የውጭ ምንዛሬ በባንኮች በኩል እንዲላክ አስችሏል አሉ።
ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሬሚታንስ ከሰባት ቢሊዮን…
ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ።
ኮሚሽኑ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የአጋር አካላት ሚናን የገመገመበትና በቀጣይ ለሚሠሩ ሥራዎች…
በኦሮሚያ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በዘንድሮ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል አለ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ከድር እንዳልካቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ…