Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የግብርናው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ የመጣው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በትናንትናው ዕለት…
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል።
ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡
ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣…
ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ያለውን ተሳትፎ ይበልጥ ማጠናከር አለበት አለ።
'አስተማማኝ ሰላም ለሀገር ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በነቀምቴ…
ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል፤ ገቢ ይጨምራል፤ ከውጪ የሚገቡ ምግቦችን በመቀነስ የመላክ አቅማችን ያድጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት…
ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የዐቃቤ ሕጎች ሚና
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያሥላሴ ዐቃቤ ሕግ ፍትሕን ለማስፈንና የሕግ በላይነትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ።
በቻይና ጓንጁ ከተማ የቻይና - አፍሪካ የዐቃብያነ ሕግ የትብብር ፎረም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
በፎረሙ…
በተያዘው ዓመት 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 5 እስከ 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት አሰባሰብ ሒደትን በመጎብኘት…
የተቀናጀ የውኃ ሃብት አስተዳደርን ማጠናከር…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ውኃ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ አካባቢያዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ መሆኑን በመረዳት የተቀናጀ የውኃ ሃብት አስተዳደርን ማጠናከር ይገባል አለ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር።
"ውሃና ንጹህ ኢነርጂ ለዘላቂ እድገት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው…
ለቀይ ባሕር ጥያቄ የሚሰጠው አሉታዊ ምላሽ የኢትዮጵያ እድገት ለእኛ ስጋት ነው ከሚል ይመነጫል
ለቀይ ባሕር ጥያቄ የሚሰጠው አሉታዊ ምላሽ የኢትዮጵያ እድገት ለእኛ ስጋት ነው ከሚል ይመነጫል - የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ከማል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቀይ ባሕር ጥያቄ ከኤርትራ በኩል የሚሰጠው አሉታዊ ምላሽ የኢትዮጵያ እድገት ለእኛ ስጋት ነው ከሚል…
የሀገራችንን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውነተኛውን የሀገራችን ለውጥ የሚመራው የራሳችን ጽናት፣ ፈጠራ እና የሥራ ትጋት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን በክረምት የስንዴ ምርት ሥራዎች የተገኘውን ውጤት የምርት…
በሀገር ውስጥ የተመረቱ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በሙከራ የተረጋገጡና በሀገር ውስጥ የተሰሩ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሰረትም በኢትዮጵያ የመጀሪያ የሆነው ማንኛውንም ማሽነሪ ማንቀሳቀስ የሚያስችል ሞተር በኢንስቲትዩቱ ተሰርቶ…