Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ማጠናከር ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ቀጣይነት ባለው መልኩ በመተግበር ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2017 የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ…

ለዘላቂ ሰላም ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየተሰራ ነው – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ክልሎችን አሳታፊ ያደረገ ሥራ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሁሉም ክልሎች ከተውጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር ምክክር እያደረገ ይገኛል። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ካይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)…

በክልሉ በቀጣይ 90 ቀናት በየዘርፉ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ይሰራል – ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በቀጣይ 90 ቀናት ሊከናወኑ በታቀዱ ስራዎች የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ በቀጣይ 90 ቀናት በተለይም ለገጠር ኮሪደር ልማት ልዩ ትኩረት በመስጠት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገናል…

ፖሊስ ወንጀልን የመከላከል ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚያስችል አቅም ገንብቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ፖሊስ ወንጀልን በመከላከል የሀገርና የሕዝብን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚያስችል የሰው ኃይልና ዘመኑን የዋጀ የቴክኖሎጂ አቅም ገንብቷል አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ…

ክፍተቶችን እየሞላን የሕዝብ አገልግሎቶችን እያዳረስን እንገኛለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ታሪካዊ ጉድለቶችን እና ክፍተቶችን እየሞላን የሕዝብ አገልግሎቶችን ወደ ሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት እያዳረስን እንገኛለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 10ኛው የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን እና የተባበሩት…

የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል አሉ የኢፌዲሪ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ፡፡ "ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ" በሚል መሪ ሃሳብ ሁለተኛው ዙር አስተዳደር አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ…

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 561 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ ሳምንታዊ እና የማታ መርሐ ግብሮች በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 561 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ቶፊቅ ጀማል (ዶ/ር) አሁን ላይ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ…

ጅማ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 201 ተማሪዎችን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ እያስመረቀ ሲሆን÷ በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ…

ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር በቀል እሳቤዎችን በማፍለቅ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)። የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትሩ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…