Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ገበታ ለሀገር …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያን በማስተዋወቅና የሀገርን መዋዕለ ንዋይ በማሳደግ ከፍተኛ ጥቅም አለው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተገነቡት የጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ የቱሪዝም መዳረሻዎች ዘርፈ ብዙ…

ሀገራዊ መግባባት፣ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ብዝኃነት ፀጋ እና ውበት በሆነባቸው ሀገራት፣ ሀገራዊ መግባባት የዘላቂ ሰላም መሠረት ነው። ሀገራዊ መግባባት፣ የአንድ ሀገር ሕዝቦች፣ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ምሁራንና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በዋና ዋና ብሔራዊ እሴቶች፣ ታሪካዊ ትርክቶች፣ ሕገ-መንግሥታዊ መዋቅሮች እና…

የ3 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አልፋና ካፒታል ከተሰኙ የኢንጂነሪንግ እና ዕቃ አቅራቢ ተቋማት ጋር የ3 ቢሊየን ብር የመልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

የአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲሰ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ.ኤም.ሲ) የአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ÷ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማኅበራዊ ትስስርን የበለጠ በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 843 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 843 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ የደሴ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሽመልስ ጌታቸው በዚህ ወቅት ለተመራቂዎች ባስተላለፉት መልዕክት፥ በሰለጠናችሁበት መስክ ስራ በመፍጠርና…

ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ ….

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን በከፍተኛ የቴክኖሎጂ ምጥቀት ውስጥ ትገኛለች። የዲጂታል ተጠቃሚነት የአንድን ሀገር ኢኮኖሚ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ዋነኛ ሞተር ሆኗል። ኢትዮጵያም ይህንን ማከናወን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ገብቷታል፡፡ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ትሰራለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት ትሰራለች አሉ፡፡ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ውጤት እያስገኘ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲሰ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ.ኤም.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋምን ጀምሮ በሁሉም ዘርፎች ተጨባጭ ውጤት እያስገኘ ነው አሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መተመኛ ጥናት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋን ሳይንሳዊና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ለመምራት የመተመኛ ጥናት ቀርቦ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና አፍሪካ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና በአፍሪካ ትብብር ላይ ያተኮረው "ሂሊ ዲያሎግ አፍሪካ ኤዲሽን" የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ላይ የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ፣ የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ…