Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር…

ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጨምሮ…

የዩኤን ዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር የመዲናዋን የመልሶ ማልማት ሥራ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅት ዳይሬክተሯ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ…

የመንግሥታቱ የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር ከፈተ፡፡ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን በማከናወን ለፖሊሲ አውጭዎች ግብዓት የሚሆኑ ሳይንሳዊ መፍትሔዎችን ቢሮው እንደሚያቀርብም…

የህብረቱ ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡…

38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዘኃን እይታ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችን እንዲሁም ዲፕሎማቶችን ያሰባሰበው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሰፊ ሽፋን አግኝቷል፡፡ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት…

አየር መንገዱ በዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች መካከል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ማጓጓዙን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይናዋ ዢያሜን እና በብራዚሏ ሳኦፖሎ ከተሞች ካከል በሁለት ዓመትታ ብቻ ከ33 ሺህ ቶን በላይ የእቃ ጭነት ማጓጓዙን አስታወቀ። የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ወደ ዢያሜን እና ሳኦፖሎ ከተሞች የዕቃ…

በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እየታዩ ያሉ ተጓዳኝ ውጤቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት የሚታይ…

በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ መክረዋል፡፡ በውይይቱ ሚኒስቴሩ በ12 ክልሎችና በ27 ከተማ አስተዳደሮች በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ…

8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ “ከእመርታ ወደ ብልጽግና፤ የአፍሪካን ቀጣናዊ የእሴት ሰንሰለቶች አቅም ማጠናከር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…