Browsing Category
ስፓርት
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ታስተናግዳለች።
በውድድሩ ከ70 በላይ ስመጥር የዓለም አቀፍ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ኹነቱ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ያላትን የቆየ ዝና በውድድር…
አስደናቂ ጉዞ ላይ የሚገኘው አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ በጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ አስደናቂ የውድድር ዓመት እያሳለፈ ይገኛል፡፡
ቤልጂየማዊው ቪንሰንት ኮምፓኒ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ አንደርሌክት ሲሆን በተጫዋችነት ዘመኑ ለሀምበርገር እና ማንቼስተር…
ሊቨርፑል ከፒኤስጂ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ የፈረንሳዩን ክለብ ፒኤስጂን ያስተናግዳል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በፓርክ ደ ፕሪንስ ያደረጉትን የመጀመሪያ…
መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም…
ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሀ" እየተሳተፈ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።
ዛሬ በጅማ ስታዲየም ጨዋታውን ያደረገው ጋሞ ጨንቻ ቡራዩ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ውጤቱን ተከትሎም…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊድስ ዩናይትድን ያስተናግዳል።
ሊጉ ለሀገራት ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻ መርሐ ግብሩን በአቻ ውጤት ያጠናቀቀው ማንቼስተር ዩናይትድ…
ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
በሊጉ 61 ነጥብ በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ማንቼስተር ሲቲ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር…
አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡
መድፈኞቹን ከሽንፈት…
አርሰናል ከቦርንማውዝ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀን 8 ሰዓት 30 ላይ አርሰናል በኢምሬትስ ቦርንማውዝን ያስተናግዳል፡፡
የሊጉ መሪ አርሰናል በሊጉ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን ለማሳካት እና መሪነቱን ለማጠናከር ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል፡፡…
ከምን ጊዜም ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሮቤርቶ ካርሎስ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግራ መስመር ተከላካይነት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ሮቤርቶ ካርሎስ፡፡
ብራዚላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሮቤርቶ ካርሎስ ወደ ግብ በሚመታቸው…